ለኮሚሽኑ ሠራተኞች የመስተንግዶ አገልግሎት የሚያቀርብ የካፍተሪያ አገልግሎት ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ለኮሚሽኑ ሠራተኞች የመስተንግዶ አገልግሎት የሚያቀርብ የካፍተሪያ አገልግሎት ግዥ |
| Description | ለኮሚሽኑ ሠራተኞች የመስተንግዶ አገልግሎት የሚያቀርብ የካፍተሪያ አገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-NC-0145-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-02-18 09:00:00 |
| Invitation Date | 2026-02-03 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ሴንጅ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ህንጻ ግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት, 4ኛ ፎቅ, ግዥ ክፍል, Room procurement unit 4th floor አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115577711 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •የመልካም ስራ አፈፃፀም:
የመልካም ስራ አፈፃፀም ቢያንስ ሶስት ማቅረብ የሚችል፤
(Ref: የመልካም ስራ አፈፃፀም) - •Conflict of Interest:
No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
(Ref: 4.3) - •የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate):
የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate)
(Ref: የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate)) - •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •ዋስትና (Bid Security):
ዋስትና (Bid Security) ብር 50,000.00( ሃምሳ ሺህ ብር) በሲስተም ማያያዝ እንደተጠበቀ ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያውን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በአካል ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
(Ref: ዋስትና (Bid Security))
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: CPO, Bank_Guarantee
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ:-
አሸናፊው ድርጅት በሰጠው ዋጋ ለሁለት ዓመት የካፍተሪያ መስተንግዶ አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑ ይታወቅ፡፡
-ውሃ፣መብራት፣ካፍቴሪያ መጠቀሚያ ቦታ ኪራይ ኪችን ካቢኔት በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮምሽን የሚሸፈን ነው፡፡
-የመልካም ስራ አፈፃፀም ቢያንስ ሶስት ማቅረብ የሚችል፤
-ውል ለሁለት ዓመት የሚቆይ ሲሆን እንደ አስፈላጊነቱ በቀጣይ ሊራዘ-ም ይችላል፡፡
-የቁርስ ሰዓት (ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከ1፡00-2፡00 እና ምሳ ከ6፡00-7፡00 ሠዓት የውጭ ተጠቃሚ ማተናገድ የማይቻል ሲሆን ከተጠቀሱት ጊዜያት ውጭ ባለው ሰዓት የውጭ ተጠቃሚ ማስተናገድ ይቻላል፡፡
-እንጀራ የሚዘጋጀው ከንፁህ ጤፍ መሆን ያለበት ሲሆን የሚዘጋጀውም ለዚሁ ተብሎ በኮምሽኑ በተዘጋጀ ቦታ ነው፡፡
-ሌሎች ምግቦች ደረጃውን ከጠበቀ ንፁህ ጥሬ ዕቃ የሚዘጋጁ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
-የምግብ ማቅረቢያ ደረጃቸውን የጠበቁ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
-ከላይ ከተጠቀሱት (ውሃ፣ መብራት፣ መጠቀሚያ ቦታ፣ክችን ካቢኔት ውጪ ያሉ ግብዓቶችበአቅራቢው ድርጅት የሚሸፈን መሆኑን ይታወቅ፡፡
-ዋና ዋና ምግቦች ናሙና መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ (ለክትትል እንዲያመች በፎቶ ይቀመጣል)
