Tender Detail

Tender Details


LOT 28 PROCUREMENT OF ELECTRICAL MATERIALS

Dire Dawa University


Tender Information

TitleLOT 28 PROCUREMENT OF ELECTRICAL MATERIALS
DescriptionLOT 28 PROCUREMENT OF ELECTRICAL MATERIALS
Procuring EntityDire Dawa University
Reference NoDDU-NCB-G-0482-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-04-05 10:00:00
Invitation Date2025-04-03 10:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:dire dawa, Room Floor/1/Room/32
dire dawa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 983539135
Email: Yeshitilaabebayehu@gamil.com
Mailing Address:P.O. Box 1362, Postal Code: 3000

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Certificate
  • •Other Documents: TIN NO

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ጨረታ ላይ የሚገባ
 ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ጨረታ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ተጫራቾች ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡
 አሸናፊድርጅትናሙናውልከመግባቱበፊትማቅረብይጠበቅባቸዋል፡፡
 የጨረታው አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የሚፈጠር ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡
 ዩኒቨርሲቲው እንደ አስፈላጊነቱ የአቅርቦቱን መጠን 20% ሊቀንስ ወይም ሊጨምር ይችላል፤
 ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Save Tender