የበር መቃን ግዥ ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የበር መቃን ግዥ ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት |
| Description | የበር መቃን ግዥ ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-1257-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-06-09 17:00:00 |
| Invitation Date | 2026-06-08 14:44:34 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | በmeshualekia near to st.joseph school, yirga haile plaza/building, Room በጉምሩክ ኮሚሽን ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ቢሮ Addis ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 335590286 Email: resoursew@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: ዘርፉ የታደሰ የስራ ንግድ ፍቃድ(Valid Trade license)
- •Valid Trade License: የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት( Vat registration certificate)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
እቃ ማስረከቢያ ቦታ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ከመስቀል አደባባይ ወደ ሳርስ መስመር ቁዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ግራውንድ ላይ ባለው መጋዘን ይሆናል፡፡
ክፍያ በተመለከተ አሸናፊ ተጫራች የበር መቃኑን በትክክል በጨረታ ሰነዱ ላይ በወጣው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ማስረከቡ በመ/ቤቱ በንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን በኩል እንደተረጋገጠ ወዲያውኑ ክፍያ ይፈጸማል፡፡
የተፈለገውን የበር መቃን ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ብቻ መሳተፍ አለባቸው ይህ ባይሆን አሸናፊ የሆነ ተጫራች ማቅረብ ካልቻለ የመንግስት ኤሌክትሮኒክ ግዥ ለሚያስተዳደርው መንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ሪፖርት የሚደረግ በመሆኑ ለማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ብቻ እንዲሳተፉ ተጋብዞል፡፡
መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡