procurement of white board marker for budget year 2018 E.C
Debre Birhan University
Tender Information
| Title | procurement of white board marker for budget year 2018 E.C |
| Description | procurement of white board marker for budget year 2018 E.C |
| Procuring Entity | Debre Birhan University |
| Reference No | DBU-NCB-G-0067-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-02-23 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-02-09 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Tebassie, Room G-17 Debre Birehan, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116375879 Email: pppmd@dbu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box ---, Postal Code: --- |
TechnicalQualification
- •Manufacturer Authorization Letter :
Bidder has to submit Manufacturer Authorization Letter in accordance with ITB Clause 5.6.
(Ref: ITB 35.4) - •Delivery and Completion Schedule:
Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: ITB 35.4)
Bid Security
Amount: 30000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
ግዥ ሊፈፀም ያወጣነው ዕቃ ዝርዝር መስፈርት መሠረት በስቶክ ከሌለዎት ዋጋ አይሙሉ፡፡
ንብረቱን ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ መጋዘን ድረስ አጓጉዘው የማያስረክቡ ከሆነ ዋጋ አይሙሉ፡፡
ናሙና መቅረብ አለበት፤ናሙናውን ጨረታው ከመከፈቱ ከ3/ሶስት ቀን በፊት ዩንቨርሲቲው ግዥ ክፍል ቢሮ ቁ. 17 ድረስ ተጫራቹ ማቅረብ አለበት፡፡
ህጋዊነቱን ለማረጋገጥ ይረዳን ዘንድ ለጨረታው የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎ እንዳለ ሆኖ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ኦርጅናሉን ዩንቨርሲቲው ግዥ ክፍል ቢሮ ቁ. 17 ድረስ ተጫራቹ ማቅረብ አለበት፡፡
ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መስፈርቱ እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡
ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
አሸናፊው ድርጅት ንብረቱን ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ መጋዘን ድረስ አጓጉዞ በማምጣት በዩኒቨርስቲው በተቋቋመው በቴክኒክ ኮሚቴ ተረጋግጦ ተቀባይነት ሲያገኝ ወደ ንብረት ክፍል ገቢ የሚደረግ ይሆናል፡፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡