የተዘጋጀ ጃኬት የስራው ዓይነት ተቋማችን ለከፍተኛ ኦፊሻልስ የስራ ላይ ዩኒፎርም የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ 2018
Livestock Development Institute
Tender Information
| Title | የተዘጋጀ ጃኬት የስራው ዓይነት ተቋማችን ለከፍተኛ ኦፊሻልስ የስራ ላይ ዩኒፎርም የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ 2018 |
| Description | የተዘጋጀ ጃኬት የስራው ዓይነት ተቋማችን ለከፍተኛ ኦፊሻልስ የስራ ላይ ዩኒፎርም የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ 2018 |
| Procuring Entity | Livestock Development Institute |
| Reference No | LDI-NCB-G-0078-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-02-21 14:00:00 |
| Invitation Date | 2026-02-11 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | addis abeba kality ROD, Room 003 Akakiy Kality sub city, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 938921061 Email: mameabate321@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 22692, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •VAT registration certificate :
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 4. 6(b)(ii)) - •Valid business license :
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6 (b)(i)
(Ref: 4.6(b)(i)) - •Valid tax clearance certificate :
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)
(Ref: 4.6(b)(iii))
Bid Security
Amount: 10000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
1. ማንኛውም ተወዳዳሪ ድርጅት ሲ.ፒ ኦ መጫንም እንዲሁም ጨረታ ከመከፈቱ በፊት በአካል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. ሁሉም የተሟላ የንግድ ፈቃድ መጫን ግዴታ ነው
3. ማንኛውም ተወዳዳሪ ድርጅት የጨረታ መክፈቻ ዕለት የጨረታ መክፈቻ ቁልፍ መላክ ይኖርበታል። ነገር ግን ሳይልክ ቀርቶ ጨረታው ባይከፈት መ/ቤቱ ሃላፊነቱን አይወስድም።
4. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፊትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት ኢንስቲትዩቱ ድረስ ማቅረብ አለበት
5. ሁሉም ተጫራች ለሚወዳደሩበት የተዘጋጀ ጃኬት የስራው ዓይነት ተቋማችን ለከፍተኛ ኦፊሻልስ የስራ ላይ ዩኒፎርም የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ ደረጃውን በጠበቀ ጥራት ባለው ዋጋ መስጠጥ አለባቸው::
6. .አሸናፊ ድርጅቶች የምታቀርቡት ህጋዊ ደረሰኝ ካሽሬጅስተር መሆን አለበት ነገር ግን የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ ከሆነ ለምን ካሽሬጅስተር እንዳልተጠቀማችሁ የሚገልፅ ህጋዊ ደብዳቤ እና QR code ያለበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የታተመ የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ እንድትጠቀሙ ፈቃድ የተሰጠበትን ከገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
7. ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ሳንፕል (ናሙና)ማቅረብ ግዴታ ነዉ፡፡
8. የጃኬቱ መጠን “L”, “XL”, “XXL”, “XXXL”
9. የሚፈለጉት ጃኬቶች፡-
9.1. የጃኬቱ ዓይነት ፑፈር ጃኬት(ውኃ የማስገባ፣ ተነቃይ በዚፕ የሚዘጋ ኮፍያ ያለው እና እጅጌ ሙሉ በዚፕ ወይም በቁልፍ የሚቆለፍ ኪሶች ያለው)
9.2. የጃኬቱ ዓይነት ፑፈር ጃኬት(ውኃ የማስገባ፣ ተነቃይ በዚፕ የሚዘጋ ኮፍያ ያለው እና እጅጌ የሌለው (gilet) ሙሉ በዚፕ ወይም በቁልፍ የሚቆለፍ ኪሶች ያሉት)
10. ቀለም፣ የጃኬቱ የመደብ ቀለሙ ከሎጎው ገር የሚሄድ ጥቁር ሰማያዊ
11.ሎጎ ከፊት ለፊት በስተግራ ደረት ላይ የተቋም ሎጎ በግራ ደረት ላይ የሚያርፍ ሆኖ ለጎው የማይገፍ/የማይለቅ/ ህትመት መሆን ይኖርበታል::
12. ጃኬቱ ደረጃውን የጠበቀ/አንደኛ ደረጃ ጃኬት/ ሆኖ ተሰፍቶ የተዘጋጀ ጃኬት ነው፡፡
13. አርማ/ሎጎ/ መስሪያ ቤቱ በሚያቀርበው መሠረት ሆኖ የሎጎዎቹ ህትመት እና ከጃኬቱ ጋር የማዋሀድ ሥራ የአሸናፊ ተጫራቹ ነው፡፡
14. ተጫራቾች የእጀ ሙሉው እና እጅጌ የሌለው ጃኬት በተጠቀሰው ከለር/ቀለም ጥቁር ሰማያዊ/ በጨረታ ጊዜ ማለትም የጨረታዉ ጊዜ ከማለቁ በፊት ናሙና/ሳምፕል/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ/በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።