የምድር ሚዛን (Electronic weigh Bridge) ግዥ
Addis Ababa Road Authority
Tender Information
| Title | የምድር ሚዛን (Electronic weigh Bridge) ግዥ |
| Description | የምድር ሚዛን (Electronic weigh Bridge) ግዥ |
| Procuring Entity | Addis Ababa Road Authority |
| Reference No | AACRA-NCB-G-0066-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-02-24 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-02-14 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | SAREBET AT PUSHICIN Roundabout, Room first Floor /Room 105 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 11372815 Email: Aacra@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 9206, Postal Code: +251-11372815 |
TechnicalQualification
- •የቴክኒክ መግለጫ :
ተጫራቹ የሚያቀርበው የዕቃው የቴክኒክ ብቃት በባለስልጣን መ/ቤቱ የቴክኒክ ፍላጎት መግለጫ (Specification) መሰረት መሆን ይኖርበታል፡፡ ስለሆነም ተጫራቹ የሚጫረትበትን እቃ ቴክኒካል ሰነድ/ Specification/ ስካን በማድረግ ከጨረታ ዶኩመንቱ ጋር ማቅረብ አለበት
(Ref: 17) - •የውክልና ስልጣን :
በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ስልጣን ደብዳቤ scan አድርጎ ማቅረብ አለበት፡፡
(Ref: 4.8) - •Warranty:
· The supplier shall provide a minimum 12-month comprehensive warranty starting from the date of commissioning and formal acceptance.
·The warranty shall cover all parts, components, accessories, and workmanship defects. Any defective part shall be repaired or replaced at the supplier’s cost, including transport, labor, and associated expenses.
·Faults reported by AACRA shall be rectified within 30 calendar days from notification. Failure to comply may result in corrective action by AACRA at the supplier’s risk and expense, including claims for downtime costs.
Extended warranty for load cells and weight indicators is highly desirable
(Ref: 4.8) - •Installation and commissioning:
· The supplier shall be fully responsible for installation and commissioning of the weighbridge system. All required equipment, materials, accessories, tools, and ancillary items necessary for successful installation, calibration, testing, and commissioning shall be supplied by the supplier at no additional cost.
·The buyer shall carry out all civil works in accordance with the foundation and civil drawings provided by the supplier. The supplier shall be responsible for providing complete, accurate, and approved foundation drawings prior to commencement of civil works.
· Supplier shall review, approve, and sign foundation drawings before construction.
Supplier bears responsibility for system performance if drawings are approved.
(Ref: 4.8)
LegalQualification
- •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (ii)) - •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (i) ) - •የጥቅም ግጭት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣
(Ref: 4.3) - •የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት :
የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡
(Ref: 4.6 (ሐ)) - •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት :
የታክስ ክሊራንስየዘመኑን ግብር የከፈሉበት በጨረታ ለመካፈል የሚያስችል የታክስ ክሊራንስ ማስገባት ይኖርባችኋል፡
(Ref: 4.6 (ለ) (iii) ) - •የጨረታ ማስከበሪያ:
ሁለት መቶ ሸህ ብር መጠን ያለው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ/በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ስካን በማድረግ ከመጨረታ ዶክመንታችሁ ጋር ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡
· ኦርጅናል የጨረታ ማስከበሪያውን ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ሳርቤት በሚገኘው አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 105 ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
(Ref: 4.8) - •የግብር ከፋይ:
የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ ማስገባት ይኖርባችኋል፡
(Ref: 4.8) - •የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ
(Ref: 4.1)
FinancialQualification
- •የመጫረቻ ገንዘብ :
ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣
(Ref: 13)
Bid Security
Amount: 200000 ETB
SME Bid Security Form: CPO, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
