Procurement of Maintenance and Repair Service
Ministry of Finance
Tender Information
| Title | Procurement of Maintenance and Repair Service |
| Description | የጀነሬተር ዝርጋታና ጥገና ሥራ H16 |
| Procuring Entity | Ministry of Finance |
| Reference No | MoF-NCB-NC-0266-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-06-11 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-06-10 10:10:11 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | 6 KILO, Room 3rd floor AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 921108717 Email: hbetre@mofed.gov.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 1037, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
MOF HAS THE RIGHT TO CANCIL THIS RFQ PARTIALLY OR FULLY ዕቃዉ ደረጃዉን የጠበቀ መሆን አለበት
1. ባለዉ 20 KVA ጀነሬተር በባለ 5X1/6ሚሊ በአጠቃላይ 120 ሜትር በሚሆን ኦርጅናል ኬብል ከአለው ስሪ ፌዝ ቆጣሪ ጋር በመግጠም በአዉቶማቲከና በማኑዋል እንዲሰራ በማድረግ ከቆጣሪዉ ጋር አጣጥሞ የመዘርጋት ሥራ መስራት
2. የጀነሬተር ማስቀመጫ 1.50ሜትር/2.50 ሜትር ስፋት በተመረጠለት ቦታ በሲሚንቶ ፤አሸዋ፤ ጠጠርና ድንጋይ በመጠቀም በአርማታ ወለል በመስራት በጥንቃቄ በተዘጋጀለት ቦታ አስቀምጦ መግጠም እና በተሰራው ወለል ላይ ፕሌት ማሰቀመጫ በመቅበር ጀነሬተሩን የማሰር ስራ መስራት ፡፡
3. እንዲሁም ጀነሬተሩን ከዝናብና ከፀሐይ ለመከላከል መጠለያ በጠንካራ ሜሽ፤ በ40 በ40 ኦርጅናል ቶፖላሬ ብረት ለቋሚ ለወራጅ ለማገር ለበር በአጠቃላይ እንደአስፈላጊነቱ ብረቱን በመቆራረጥና በመበየድ ውበት ባለው መልክ መጠለያ የመስራት ስራ ይሰራል፡፡ አየር እንዲገባ አድርጎ ዙርያዉን ሜሽ ይለብሳል ፡፡ የቤቱም መጠን ለነዳጅ ማስቀመጫ ቦታ እንዲሁም አየር ለመዘዋወር እንዲያመች አርጎ 3 ሜትር በ3 ሜትር የወለል ስፋት የቤቱ ቁመት እንደቦታው ሁኔታ 3ሜተር በረጅሙ ቦታ ዝቅተኛዉ 2.50 ሜትር በዛኒጋባ አይነት ጥራቱን በጠበቀ ማቴሪያል የመስራት ስራ፡፡
4. እንዲሁም ሲንግል ቆጣሪም ለብቻው ስላለ አስፈላጊውን አክሰሰሪ በመጠቀም መግጠም ስራ ይሰራለታል በመጨረሻም ብረቶቹ በቅድሚያ አንቲረስት ከተቀባ በሁዋላ በተጠቃሚዎቹ ምርጫ መሰረት በተመረጠው የዘይት ቀለም ይቀባል፡፡
ማሳሰቢያ ፡- ከጀነሬተሩና ከቆጣሪዉ ዉጪ የሚያስፈልጉ ግባአቶችን አሸናፊዉ ድርጅት በራሱ ወጪ ደረጃዉን የጠበቁ ኦሪጅናል እቃዎችን ገዝቶ ፤ሰርቶ በማጠናቀቅ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ባለሙያ ተረጋግጦ ሲቀርብ ጠቅላላ ክፍያ የምንፈፅም መሆኑን እናሳስባለን ፡፡