LOT 1 2018-2019 በጀት አመት ለተማሪዎች የሚሆን ስጋ አቅርቦት ግዥ
Samara University
Tender Information
| Title | LOT 1 2018-2019 በጀት አመት ለተማሪዎች የሚሆን ስጋ አቅርቦት ግዥ |
| Description | LOT 1 2018-2019 በጀት አመት ለተማሪዎች የሚሆን ስጋ አቅርቦት ግዥ |
| Procuring Entity | Samara University |
| Reference No | SU-NCB-G-0038-2018-BID-Limited |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2026-03-12 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-02-19 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Samara, Room 18 Samara, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 333667828 Email: psd@su.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 132, Postal Code: 132 |
LegalQualification
- •የጥቅም ግጭት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ለ)) - •የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት:
የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት
(Ref: 4.6) - •ዜግነት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሀ)) - •የንግድ ፈቃድ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሐ)) - • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት:
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)) - •ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ረ)) - •የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበር የመረጃ ቅፅ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው በጥምረት ወይም በሽርክና ወይም በእሽሙር ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ማቅረብ ከቻለ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ቀ)) - •የጨረታ ማስከበሪያ :
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር) በሲ.ፒ.ኦ፤ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ ቼክ ወይም የ120 ቀናት ቢድ ቦንድ መቅረብ አለበት(ኦርጅናሉ እስከ ጨረታ መክፈቻ እለት ድረስ ለሰመራ ዩኒቨርስቲ ግዥ ስራ አስፈፃሚ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
(Ref: 4.6) - •የማእከላዊ ስታቲክ በሚሰጥባቸው ግብአቶች ዋጋ እና ከ3ወር ወር በፊት መጠይቆችን እንደማይጠየቁ ማረጋገጫ ማቅረብ፡፡:
የማእከላዊ ስታቲክ በሚሰጥባቸው ግብአቶች ዋጋ እና ከ3ወር ወር በፊት መጠይቆችን እንደማይጠየቁ ማረጋገጫ ማቅረብ፡፡
(Ref: 4.7) - •የቁልፍ መደብ ባለሙያ :
በማህበር ተደራጅተው ለሚቀርቡ የጸደቀ የመተዳደሪያ ደንብ አባላት መታወቂያ ማቅረብ
የቁልፍ መደብ ባለሙያ
(Ref: 32) - •ዝግጅት:
ü የእንስሳት ህክምና ባለሙያ በዲግሪና ቢያንስ 1አመት ልምድ ያለው
ü የእምነት አባቶች የእስልምና እና ክርስትና አባቶች ቡራኪ አገልግሎት ውል
ü ሁለገብ ሰራተኞች ብዛት 5
ü የእርድ ስራ ቦታ ዝግጅት በሰመራ ዩኒቨርስቲ 30ኪ.ሜ ራዲየስ/ አቅራቢያ ቢያንስ 300ሜ.ካ ስፋት ያለው ለእርድ የተዘጋጀ ፍሳሽ ማስወገጃ፤ውሀ፤መብራት፤የእንስሳት መመገቢያና እርድ ለማከናወን የተዘጋጀ ጽዱ የመስሪያ ቦታ በግል(በኪራይ ውል ስምምነት ማቅረብ የሚችል
ü የስጋ ማመላለሻ ዝግና ጽዱ የሆነ መኪና ቢያንስ ሚኒባስ በግል(በኪራይ ውል ስምምነት ማቅረብ የሚችል
ü የስጋ መያዣ ዝግ የሆነ ፕላስቲክ ጃኩለር/ኮንቴነር/ እና መስሪያ ቁሳቁስ ያሟላ
1. የእንስስሳት ባለሙያ ብዛት 1 ቢያንስ ዲፕሎማና ከዚያ በላይ 1አመት ልምድ የት/ት ማስረጃና ሙያ ብቃት ማረጋገጫ
2. 1 የክርስትና እና 1 የእስልምና እምነት አባቶች ለእርድ ስራ ቢያንስ ውልና መታወቂያ
3. አጠቃላይ ሰራተኛ ቢያንስ 5 ለእርድ ስራ ቢያንስ ውልና መታወቂያ
(Ref: 32)
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
