Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa Design and Construction Work Bureau
  • Address 6 kilo in front of oromia supreme court, AA, Ethiopia, Phone: +251111541475
  • Website
  • Deadline01 Mar 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security2000
  • opening date2026-03-01 10:30:00
  • Categories Goods

ELECTRONICS PROCUREMENT

Addis Ababa Design and Construction Work Bureau


Tender Information

TitleELECTRONICS PROCUREMENT
DescriptionProcurement of Electronics Equipment
Procuring EntityAddis Ababa Design and Construction Work Bureau
Reference NoAADCWB-NCB-G-0029-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-03-01 10:00:00
Invitation Date2026-02-19 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:6 kilo in front of oromia supreme court, Room 11/04
A.A, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 111541475
Email: addisdesignconistractiton@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 14659, Postal Code: eth

LegalQualification

  • •ዜግነት:

    ተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካላሟላ፣ 

    (Ref: 4.2)
  • •በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣

     

    (Ref: 4.1 )
  • •የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.6 (ሐ))
  • •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ 

    (Ref: 4.6 (ለ) (ii))
  • •በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ መመዝገብ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ ያልተመዘገበ ሲሆን፣ (የሀገር ውስጥ ተጫራቾች ብቻ ይመለከታል)፣

    (Ref: 4.7)
  • •በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ ተጫራች ከሆነ፣

    (Ref: 4.4)
  • •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.6 (ለ) (iii) )
  • •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.6 (ለ) (i) )
  • •የጥቅም ግጭት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣

    (Ref: 4.3)

FinancialQualification

  • •የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ :

    ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣

    (Ref: 37.5 (መ))
  • •የፋይናንስ ተቀባይነት:

    ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣

    (Ref: 13)

Bid Security

Amount: 2000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) እና ናሙና (sample) ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በአካል ማቅረብ ግዴታ አለባቸው እንዲሁም ተጫራቾች ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ Private key ጨረታው ከተከፈተበት ሰዓት ጀምሮ በ 1 ሰዓት ውስጥ መላክ አለባቸው በወቅቱ ያልላከ ከውድድር ያሰረዛል እንዲሁም በሰዓቱ ላልላከ ተጫራች ስልክ ደውለን Private key ላኩ የማንል መሆኑን በጥብቅ የምናሳስብ መሆኑን እንገልጻለን
Save Tender