LTO፡ ለቢሮ ማስዋቢያ አገልግሎት የሚሆን የተፈጥሮ ችግኝ ግዥ
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | LTO፡ ለቢሮ ማስዋቢያ አገልግሎት የሚሆን የተፈጥሮ ችግኝ ግዥ |
| Description | LTO፡ ለቢሮ ማስዋቢያ አገልግሎት የሚሆን የተፈጥሮ ችግኝ ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-0683-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-04-08 14:00:00 |
| Invitation Date | 2025-04-08 11:42:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | SARIS ROAD AROUND KADISKO MULEGE BULID, Room 3rd floor / office NO 303 A/A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 966061659 Email: muluneshahmed87@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 21122, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Vat Registration Certificate: ለተ/እ/ታ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- •Business Organization Registration Certificate: የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- •Valid Trade License: ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡
- •Other Documents: የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት (TIN Certificate) ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
• አሸናፊ የሆነው ተጫራችያሸነፈባቸውን ዕቃዎች የቅ/ፅ/ቤቱ መጋዘን ድረስ ማምጣት ይኖርበታል፡፡
• አሸናፊ ተጫራች ድርጅት ችግኞች እና አፈር በተፈለገው ጥራት እና መጠን ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ ሁሉም ችግኞች በባለሙያ ተረጋግጠው ገቢ የሚደረጉ ሲሆን በተጠየቀው ልክ ካልቀረበ ተስተካክለው/ተቀይረው መምጣት ይኖርባቸዋል፡፡
• ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
• አሸናፊ ተጫራች ድርጅት ችግኞች እና አፈር በተፈለገው ጥራት እና መጠን ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ ሁሉም ችግኞች በባለሙያ ተረጋግጠው ገቢ የሚደረጉ ሲሆን በተጠየቀው ልክ ካልቀረበ ተስተካክለው/ተቀይረው መምጣት ይኖርባቸዋል፡፡
• ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
