Procurement of Hotel Service
The Federal Ethics and Anti-Corruption Commission
Tender Information
| Title | Procurement of Hotel Service |
| Description | ባለ አራት ኮከብ ሆቴል አገልግሎት ግዥ አዳማ |
| Procuring Entity | The Federal Ethics and Anti-Corruption Commission |
| Reference No | FEACC-NCB-C-0109-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-06-13 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-06-11 13:58:19 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Kasanchis, Room 1 AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 920100885 Email: ppag.etgov@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 45, Postal Code: 45 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
የሆቴል አዳረሽ ለመከራየት ሊሟሉ የሚገቡ መስፈርቶችን ስለማሳወቅ፣
ኮሚሽናችን በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ከተሞች የተለያዩ ስልጠናዎችን እና ስብሰባዎችን በሚያደርግበት ግዜ ሆቴል ለመከራየት የሚከተሉትን መስፈርቶችን ታሳቢ እንድታደርጉ እንጠይቃልን፡፡
1ኛ. በፕሮፖዛል መሰረት ለሚቀርቡት ተሳታፊዎች ተስማሚ እና በቂ መቀመጫ መኖሩን፤
2ኛ. የሚከፈት በቂ በር እና መስኮት እንዲሁም መብራት ያለው፤
3ኛ. ምሰሶዎች የማይበዙበት እና ወጥነት ያለው አዳራሽ፤
4ኛ. ጥራት ያለው መድረክ፣ ንግግር ማድረጊ ፖዲየም፤
5ኛ. የሰነድ ማቅረቢያ በቂ ብርሃን ያለው ፕሮጀክተር/ LCD/፤
6ኛ. ጥራት ያለው የድምጽ ማስተናገጃ ስርአት፣ ከሁለት በላይ ተንቀሳቃሽ ማይክ፣ ጥራት ያለው ድምጽ ማጉሊያ/ Speaker/
7ኛ. ለላፕቶፕ እና መሰል ኤሌክትሮኒክሶች በቂ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያዎች (Power outlets)፤
8ኛ. የዋይ ፋይ አገልግሎት ( Wifi Service)
9ኛ. በተለያዩ አቀማመጦች ( U-shape, theatre style) ማዘጋጀት የሚችል አዳራሽ፣ ወንበር፣ ጠረንፔዛ፣ የጠረንፔዛ ልብስ፤
10ኛ. የአየር ማቀዝቀዣ (Ventilation /AC/ እና የእሳት አደጋ ማጥፊያ፤
11ኛ. በከተማ መዕከል ወይም ከዋና መንገድ በቅርብ የሚገኝ አዳራሽ ሆኖ ለክቡራን ኮሚሽነሮች እና ለ VIP እንግዶች በቂ የመኪና ማቆሚያ፤
12ኛ. የምግብ አቅርቦት ሲታዘዝ ለ VIP እንግዶች የተለየ የመመገቢያ ቦታ እንዲሁም ለአጠቃላይ ሰራተኛው ሰፊ እና በቂ የመመገቢያ አዳራሸ መኖሩን፤
13ኛ. የቴክኒክ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ በቂ ባለሙያዎች፤ መኖራቸውን ከግምት ውሥጥ በማስገባት የሆቴል ግዢ አገልግሎት እንዲፈጸም እንጠይቃለን፡፡
ትውልድን በስነ-ምግባር፣ ተቋምን በአሰራር!
The Federal Ethics and Anti-Corruption Commission have the right to cancile the bid fully or paraiclly.