Tender Detail

Tender Details


Procurement of Laboratory Equipment

Livestock Development Institute


Tender Information

TitleProcurement of Laboratory Equipment
Descriptionየላቦራቶሪ እቃዎች ግዥ
Procuring EntityLivestock Development Institute
Reference NoLDI-NCB-G-0083-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-03-06 10:00:00
Invitation Date2026-02-24 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:babu gaya, Room -
bishoftu, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 941080972
Email: Yehualaberlachew2014ybc@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box -, Postal Code: -

LegalQualification

  • •የጥቅም ግጭት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት ከሌለ፣

    (Ref: 43)
  • •የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ የምስክር ወረቀት/ ሰርቲፊኬት/:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ)

    (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ከሚመለከተው አካል የተሰጠ

    የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ የምስክር ወረቀት/ ሰርቲፊኬት/ ሲቀርብ፣ 

    (Ref: 1)
  • •የታደሰ የንግድ ፈቃድ:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ሲቀርብ፣

    (Ref: ww)
  • •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከሚመለከተው አካል ሲቀርብ፣ 

    (Ref: 6)
  • •ዜግነት:

    ተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካሟላ

    (Ref: 1)

TechnicalQualification

  • •ዋስትና (Warranty):

    በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 25 በድርጅቱ የተሰጠ ዋስትና (Warranty)፣

    (Ref: 1)
  • •ተጨማሪ መስፈርት ካለ ይገለፅ:

    ተጨማሪ መስፈርት ካለ

    (Ref: 1)
  • •የፍላጐት መግለጫ:

    በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ የተሟላ የፍላጐት መግለጫ፣ የቴክኒክ ሀሳብና የአግባብነት መግለጫን በተዘጋጀው ቅፅ መሠረት ሲያቀርብ ሲቀር፣ እንደዚሁም የሚከተሉትን ወሳኝ ማስረጃዎች ካቀረበ

    (Ref: 1)
  • •የዕቃዉ ሥሪት ሀገር መነሻ:

    ተጫራቹ የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት ዕቃውን የሚያቀርበው ወይም አገልግሎቱን የሚሰጠው ከየት እንደሆነ ሲገልጽ

    (Ref: 2)

Bid Security

Amount: 10000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

መስሪያቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ማንኛውም ተጫራች ሲፒኦ በሲስተም ካያያዘ በኋላ በአካል ይዞ ማቅረብ አለበት ፡፡
Save Tender