Tender Detail

Tender Details


Procurement of Medical Equipment and Supplies

Livestock Development Institute


Tender Information

TitleProcurement of Medical Equipment and Supplies
Descriptionየህክምና መሳሪያዎችና አቅርቦቶች ግዥ
Procuring EntityLivestock Development Institute
Reference NoLDI-NCB-G-0084-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-03-08 10:00:00
Invitation Date2026-02-26 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Babygaya, Room 23
Bishofty, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 9126536
Email: 125@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 256, Postal Code: 1365

LegalQualification

  • •የጥቅም ግጭት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት ከሌለ፣

    (Ref: 43)
  • •የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ የምስክር ወረቀት/ ሰርቲፊኬት/:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ)

    (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ከሚመለከተው አካል የተሰጠ

    የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ የምስክር ወረቀት/ ሰርቲፊኬት/ ሲቀርብ፣ 

    (Ref: 1)
  • •የታደሰ የንግድ ፈቃድ:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ሲቀርብ፣

    (Ref: ww)
  • •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከሚመለከተው አካል ሲቀርብ፣ 

    (Ref: 6)
  • •የህክምና መሳሪያዎችና አቅርቦቶች ግዥ:

    የህክምና መሳሪያዎችና አቅርቦቶች ግዥ

    (Ref: የህክምና መሳሪያዎችና አቅርቦቶች ግዥ)

TechnicalQualification

  • •ዋስትና (Warranty):

    በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 25 በድርጅቱ የተሰጠ ዋስትና (Warranty)፣

    (Ref: 1)

ProfessionalQualification

  • •የሙያ ብቃት ማረጋገጫ:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀፅ 14.1 መሠረት የተጫራቹን ፕሮፌሽናል አቅም ለማረጋገጥ የተጠየቀውን የአግባብነትና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ በተሰጠው ጊዜ ገደብ ውስጥ ሲያቀርብ፣

    (Ref: 1)
  • •ቁልፍ ሠራተኞች:

    ተጫራቹ በአሁኑ ወቅት ቢያንስ ቁልፍ ሠራተኞች ያሉት

    (Ref: 2)
  • •የፕሮፌሽናል ሥራ ማስረጃ:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iv) ተጠይቆ ከሆነና

    ተጫራቹ ተዛማጅነት ያለው የፕሮፌሽናል ሥራ ማስረጃ ሲያቀርብ፣

    (Ref: 1)

Bid Security

Amount: 10000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው
Save Tender