Tender Detail

Tender Details


Lot 6 Procurement of Medical Equipment and Supplies

Samara University


Tender Information

TitleLot 6 Procurement of Medical Equipment and Supplies
Descriptionየህክምና መሳሪያዎችና አቅርቦቶች ግዥ
Procuring EntitySamara University
Reference NoSU-NCB-G-0039-2018-BID-Limited
Procurement MethodLimited
Submission Deadline2026-03-17 09:00:00
Invitation Date2026-03-04 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Samara, Room 18
Samara, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 333667828
Email: psd@su.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 724, Postal Code: 724

TechnicalQualification

  • •ዋስትና (Warranty):

    በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 25 በድርጅቱ የተሰጠ ዋስትና (Warranty)፣

    (Ref: 1)
  • •በአጥጋቢ ሁኔታ የተከናወኑ ዋና ዋና የውል አፈጻጸም መረጃ:

    ተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸውን ዋና ዋና የውል አፈጻጸም መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ሲያቀርብ

    (Ref: 1)
  • •ተጨማሪ መስፈርት ካለ ይገለፅ:

    ተጨማሪ መስፈርት ካለ

    (Ref: 1)
  • •በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 5.5  መሰረት እንዳስፈላጊነቱ በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ

    (Ref: 1)

LegalQualification

  • •የጥቅም ግጭት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት ከሌለ፣

    (Ref: 43)
  • •የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ የምስክር ወረቀት/ ሰርቲፊኬት/:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ)

    (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ከሚመለከተው አካል የተሰጠ

    የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ የምስክር ወረቀት/ ሰርቲፊኬት/ ሲቀርብ፣ 

    (Ref: 1)
  • •የታደሰ የንግድ ፈቃድ:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ሲቀርብ፣

    (Ref: ww)
  • •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከሚመለከተው አካል ሲቀርብ፣ 

    (Ref: 6)
  • •ዜግነት:

    ተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካሟላ

    (Ref: 1)
  • •Qualification :

    Qualification 

    (Ref: 1234)

ProfessionalQualification

  • •የሙያ ብቃት ማረጋገጫ:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀፅ 14.1 መሠረት የተጫራቹን ፕሮፌሽናል አቅም ለማረጋገጥ የተጠየቀውን የአግባብነትና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ በተሰጠው ጊዜ ገደብ ውስጥ ሲያቀርብ፣

    (Ref: 1)

Bid Security

Amount: 50000 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Terms and Conditions

በከፊል ወይም በሙሉ መሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው
Save Tender