የጉምሩክ ኮሚሽን የዋናው መስሪያ ቤት የሠራተኛ ደንብ ልብስ ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የጉምሩክ ኮሚሽን የዋናው መስሪያ ቤት የሠራተኛ ደንብ ልብስ ግዥ |
| Description | Procurement of Uniforms |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0483-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-03-20 14:00:00 |
| Invitation Date | 2026-03-07 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | • የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መስሪያ ቤት መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4th Floor • Addis Ababa (አዲስ አበባ), Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2) - •በዘርፉ(በመስኩ) የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ መቅረብ አለበት፡፡(Valid Trade License):
በዘርፉ(በመስኩ) የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ መቅረብ አለበት፡፡(Valid Trade License)
(Ref: በዘርፉ(በመስኩ) የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ መቅረብ አለበት፡፡(Valid Trade License)) - •ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፍሉበት መስሪያ ቤት የሚሠጥ ከግብረ ዕዳ ነፃ ስለመሆን እና በጨረታ መሳተፍ ስለመቻል የሚሠጥ ሰነድ፡፡(Valid Tax Clearance Certificate):
ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፍሉበት መስሪያ ቤት የሚሠጥ ከግብረ ዕዳ ነፃ ስለመሆን እና በጨረታ መሳተፍ ስለመቻል የሚሠጥ ሰነድ፡፡(Valid Tax Clearance Certificate)
(Ref: ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፍሉበት መስሪያ ቤት የሚሠጥ ከግብረ ዕዳ ነፃ ስለመሆን እና በጨረታ መሳተፍ ስለመቻል የሚሠጥ ሰነድ፡፡(Valid Tax Clearance Certificate)) - •በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 100,000.00(አንድ መቶ ሺህ ብር) በአካልም በሲስተምም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት መቅረብ አለበት፡፡(Bid Security):
በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 100,000.00(አንድ መቶ ሺህ ብር) በአካልም በሲስተምም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት መቅረብ አለበት፡፡(Bid Security)
(Ref: በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 100,000.00(አንድ መቶ ሺህ ብር) በአካልም በሲስተምም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት መቅረብ አለበት፡፡(Bid Security)) - •የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት፡፡(VAT Registration Certificate):
የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት፡፡(VAT Registration Certificate)
(Ref: የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት፡፡(VAT Registration Certificate)) - •የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት(Business Organization Registration Certificate):
የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት(Business Organization Registration Certificate)
(Ref: የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት(Business Organization Registration Certificate)) - •Nationality:
Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.
(Ref: ITB 35.2)
TechnicalQualification
- •Warranty:
Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;
(Ref: ITB 35.4) - •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4) - •Delivery and Completion Schedule:
Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: ITB 35.4)
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: CPO, Bank_Guarantee
Foreign Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
Ø 70 % እና ከ70 % በላይ ከሱፍ የተሰራ በተጨማሪም 4%(አራት በመቶ) ስፔንዴክስ የታከለበት ለሴት ሙሉ ልብስ ኮትና ሱሪ(ኮትና ጉርድ ቀሚስ)(ጅልባብ) የሚሆን አርበ ሰፊ ብትን ጨርቅ
Ø ቀለም (Color) ጥቁር ሰማያዊ
Ø ጨርቁ የተሠራበት ቁስ 70 % እና ከ70 % በላይ ከሱፍ የተሰራ በተጨማሪም 4% (አራት በመቶ) ስፔንዴክስ የታከለበት መሆኑን በላብራቶሪ ምርመራ አስመርምሮ ለማረጋገጥ 2(ሁለት) ሜትር ብትን ጨርቅ የማይመለስ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
Ø ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡
Ø አሸናፊው ተጫራች የአሸነፈበትን ለሴት ሙሉ ልብስ ኮትና ሱሪ(ኮትና ጉርድ ቀሚስ) (ጅልባብ)የሚሆን አርበ ሰፊ ብትን ጨርቅ 70 % እና ከ70 % በላይ ከሱፍ የተሰራ በተጨማሪም 4%(4 በመቶ) ስፔንዴክስ የታከለበት መሆኑን የሚረጋገጠው ገቢ ከሆነው አርበ ሰፊ ብትን ጨርቅ ውስጥ 2(ሁለት) ሜትር ናሙና ተመርምሮ በሚመጣው ውጤት መሠረት ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡-አሸናፊው ተጫራች አሸናፊ የሆነበትን ብትን ጨርቅ በላብራቶሪ ምርመራ ከተረጋገጠ በኃላ ለአንድ ሠራተኛ በሚደርሰው ልክ ( መስሪያ ቤቱ በሚሰጠው መረጃ መሰረት ) ቆርጦ የማስረክብ ግዴታ አለበት፡፡ አሸናፊው ተጫራች የአሸነፈበትን ለሴት ሙሉ ልብስ የሚሆነውን ብትን ጨርቅ በተመለከተም 70 % እና ከ70 % በላይ ሱፍ የታከለበ እና በተጨማሪም 4%(4 በመቶ) ስፔንዴክስ የታከለበት መሆኑ የሚረጋገጠው 2(ሁለት) ሜትር ናሙና ተመርምሮ በሚመጣው ውጤት መሠረት ይሆናል፡፡ ለምርመራ የተላከውን የሴት ብትን ጨርቅ በአሸናፊው ተጫራች(ድርጅት) የሚተካ ይሆናል፡፡
በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች አሸናፊ የሆነባቸው ዕቃዎች ወደ ጉምሩክ የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ድረስ የሚያቀርበው የመጫን፣የማራገፍ እና የማጓጓዣ እና ሌሎች ማናቸውንም ወጪዎች በአሸናፊው ተጫራች ድርጅት የሚሸፈን ይሆናል ፡፡
