የደንብ ልብስ ስፊት የአገልግሎት ግዥ ደሴ ግቢ 2018
Wollo University
Tender Information
| Title | የደንብ ልብስ ስፊት የአገልግሎት ግዥ ደሴ ግቢ 2018 |
| Description | Procurement of Garment Sewing Services |
| Procuring Entity | Wollo University |
| Reference No | WU-NCB-NC-0146-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-03-20 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-03-09 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | -, Room 008 Dessie, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 988066989 Email: Wuppa@wu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 1145, Postal Code: - |
LegalQualification
- •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 1.1) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 1.2) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 1.3)
Bid Security
Amount: 30000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
1. ተቋሙ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለዉ
2. ስፌቱ የማይተረተርና በጥብቅ የተሰፋ፣ ኦቨርሎክ የተመታ፣የቁልፍ ማስገቢያ የእጅና የእግር እጥፋቶች በአግባቡ የተዘመዘመና የተተኮሰ በእያንዳንዱ ሰራተኛ ልኬት የሚሰራ እና ዩኒቨርሲቲው ድረስ መጥቶ መለካት ይኖርባቸዋል
3. ተጫራቾች ያሸነፉትን የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ ስራዉ ከተጠናቀቀ በኋላ ክፍያ ሊከፈል የሚችለዉ በሚመለከተዉ አካል በትክክል መሰራቱን በባለሙያ ጥራቱ ሲረጋገጥ ብቻ ነው
4. የጨረታ ማስከበሪያ በአካል ማምጣት ይኖርባቸዋል
5. የአገልግሎት ግዥዉ አስቸኳይ ስለሆነ በደሴና አካባቢው ያሉ ተጫራቾችን ብቻ የሚጋብዝ ይሆናል፡፡
2. ስፌቱ የማይተረተርና በጥብቅ የተሰፋ፣ ኦቨርሎክ የተመታ፣የቁልፍ ማስገቢያ የእጅና የእግር እጥፋቶች በአግባቡ የተዘመዘመና የተተኮሰ በእያንዳንዱ ሰራተኛ ልኬት የሚሰራ እና ዩኒቨርሲቲው ድረስ መጥቶ መለካት ይኖርባቸዋል
3. ተጫራቾች ያሸነፉትን የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ ስራዉ ከተጠናቀቀ በኋላ ክፍያ ሊከፈል የሚችለዉ በሚመለከተዉ አካል በትክክል መሰራቱን በባለሙያ ጥራቱ ሲረጋገጥ ብቻ ነው
4. የጨረታ ማስከበሪያ በአካል ማምጣት ይኖርባቸዋል
5. የአገልግሎት ግዥዉ አስቸኳይ ስለሆነ በደሴና አካባቢው ያሉ ተጫራቾችን ብቻ የሚጋብዝ ይሆናል፡፡
