Tender Detail

Tender Details

  • Company Debremarkos University
  • Address -, Debre Markos, Ethiopia, Phone: +251921071526
  • Website
  • Deadline19 Mar 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security100000
  • opening date2026-03-19 10:30:00
  • Categories Goods

ለዋናው ግቢ እና ለጤና ካምፓስ ለተማሪዎች የምግብ አገልግሎት የሚውል ሸቀጣ ሸቀጥ ግዥ

Debremarkos University


Tender Information

Titleለዋናው ግቢ እና ለጤና ካምፓስ ለተማሪዎች የምግብ አገልግሎት የሚውል ሸቀጣ ሸቀጥ ግዥ
DescriptionProcurement of Food and Beverages
Procuring EntityDebremarkos University
Reference NoDMU-NCB-G-0112-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-03-19 10:00:00
Invitation Date2026-03-09 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Addis Alemayehu, Room Tewodros Bekafa Build G+0 office No 12
Debre Markos, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 921071526
Email: diresbinalf@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 269, Postal Code: -

LegalQualification

  • •valid tax clearance certificate:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid business license:

    Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •VAT registration certificate:

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)

    (Ref: ITB 35.2)

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

 አሸናፊው ድርጅት ዕቃውን ደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግ አለበት፡፡
 ማንኛውም አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈውን ዕቃ እንደተጠየቀ ማቅረብ አለበት፡፡
 ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 የጨረታ ማስከበሪያ(100,000.00) ቢድ ቦንድ/CPO፤ ጥቃቅን አነስተኛ ለሆኑ ከሚመለከተው መስሪያ ቤት የዋስትና ደብዳቤ ላይ የጨረታው ሎት ተጠቅሶ እና የዋስትናው የብር መጠን ተካቶ ጨረታው ጊዜ ከመጠናቀቁ አንድ ቀን አስቀድመው ደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲው (ዋና ካምፓስ) ግዥ ክፍል ቴዎድሮስ ህንጻ ቢሮ ቁጥር 12 ማቅረብ ይኖርበታል፡፡.
 ተጫራቶች የጨረታ ማስከበሪያ ሲያሰሩ የተጫረቱበትን የሎት ስምና የጨረታ ቁጥር ጠቅሰው እንዲያሰሩ እናሳስባን፡፡
ዋጋ ማሻሻያ የፌደራል መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ተግባራዊ ይደረጋል፡፡ አሸናፊው ድርጅት አገልግሎቱን በዩኒቨርሲቲው ፍላጐትና ፕሮግራም መሠረት ትዕዛዝ ሲሰጥ ማቅረብ አለበት፡፡
Save Tender