የገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የፒካአፕ ደብል ገቢና መኪና አገልግለሎት ግዢ ነው
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | የገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የፒካአፕ ደብል ገቢና መኪና አገልግለሎት ግዢ ነው |
| Description | Procurement of Rent Service |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-NC-0377-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-03-23 11:00:00 |
| Invitation Date | 2026-03-11 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | east region ethio telecom in front of kalid biuliding, Room 302 DIRE DAWA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 900326861 Email: SAHILUTECHANU@GMAIL.COM |
| Mailing Address: | P.O. Box 8536, Postal Code: 11 |
LegalQualification
- •Conflict of Interest:
No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
(Ref: 4.3) - •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - •Nationality:
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.
(Ref: 4.2)
Bid Security
Amount: 25000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer
Terms and Conditions
ማስታወሻ ፡ የስራ ቀን ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ሙሉ ቀን ሲሆን መነሻ ስአት ከጠዋቱ 1፡30 እስከ ማታ 1;00 ይሆናል፡፡ ቅዳሜ ጠዋት መግቢያ ስአት 2፡00 ይሆናል፡፡ ወደ መስሪያ ቤት የምሳ መግቢያ ስአት 8፤00 አስከ 8፤30 ይሆናል፡፡
ተጫራጮች ዋጋ ስትሞሉ ታሳቢ አርጋቹ ምትሞሉት የነዳጅና ሹፌር ጨምሮ ነው፡፡
የቆይታ ጊዜ የሚሆነው 6ወር ሲሆን እንደ አስፈላጊነቱ ሆኖ ሲገኝ መስሪያ ቤቱ ተጨማሪ ጊዜ ሊያደርግ ይችላል፡፡
የሚቀርበው መኪና አይነት ጥራቱን የጠበቀ ሊሆን ይገባል፡፡
በተጨማሪም የሶስተኛ መድን ፈንድ እና ሊብሬ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡
የዋጋ ማሻሻያ አይደረግም፡፡
መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው
የክፍያ ሁኔታ በየወሩ ተፈጻሚ ይሆናል፡፡
የመጫረቻቹ ሰነድ ስትሞሉ የአንድ ቀን ዋጋ ብቻ እንድትሞሉ እናሳስባለን፡፡
ተጫራጮች ዋጋ ስትሞሉ ታሳቢ አርጋቹ ምትሞሉት የነዳጅና ሹፌር ጨምሮ ነው፡፡
የቆይታ ጊዜ የሚሆነው 6ወር ሲሆን እንደ አስፈላጊነቱ ሆኖ ሲገኝ መስሪያ ቤቱ ተጨማሪ ጊዜ ሊያደርግ ይችላል፡፡
የሚቀርበው መኪና አይነት ጥራቱን የጠበቀ ሊሆን ይገባል፡፡
በተጨማሪም የሶስተኛ መድን ፈንድ እና ሊብሬ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡
የዋጋ ማሻሻያ አይደረግም፡፡
መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው
የክፍያ ሁኔታ በየወሩ ተፈጻሚ ይሆናል፡፡
የመጫረቻቹ ሰነድ ስትሞሉ የአንድ ቀን ዋጋ ብቻ እንድትሞሉ እናሳስባለን፡፡
