Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline21 Mar 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security50000
  • opening date2026-03-21 10:30:00
  • Sector Goods

የጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መስሪያ ቤት አላቂ የጽዳት እና ሌሎች ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleየጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መስሪያ ቤት አላቂ የጽዳት እና ሌሎች ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ
DescriptionProcurement of Sanitary Items
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0484-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-03-21 10:00:00
Invitation Date2026-03-11 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:መሿለኪያ አካባቢ ሴንጅ ዮሴፍ ትምህት ቤት አጠገብ ይርጋ ኃይሌ ፕላዛ ህንፃ ላይ, Room 4th floor
Ethiopia, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 115577711
Email: hocrecordop@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •conflict of interest:

    Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid business license:

    Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •VAT registration certificate:

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid tax clearance certificate:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate):

    የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate)

    (Ref: የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate))
  • •Nationality:

    Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.

    (Ref: ITB 35.2)
  • •Bidder has to submit signed and dated Bid Security;(Bid Security በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በአካልም በሲስተምም ወቅረብ አለበት :

    Bidder has to submit signed and dated Bid Security;(Bid Security በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በአካልም በሲስተምም ወቅረብ አለበት 

    (Ref: Bidder has to submit signed and dated Bid Security;(Bid Security በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በአካልም በሲስተምም ወቅረብ አለበት )
  • •በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡:

    በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡

    (Ref: በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡)
  • •በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረትየመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡:

    በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረትየመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

    (Ref: በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረትየመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡)

TechnicalQualification

  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: ITB 35.4)
  • •Delivery and Completion Schedule:

    Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    (Ref: ITB 35.4)
  • •Warranty:

    Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;

    (Ref: ITB 35.4)

Bid Security

Amount: 50000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ስም የተዘጋጀ ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺ ብር/ በሲስተም መያያዙ እንደተጠበቀ ሆኖ ዋናውን ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ሴንጅ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ህንጻ 4ኛፎቅ ግዥ ክፍል የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡ ተጫራቾች ናሙናውን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ሴንጅ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ህንጻ 4ኛፎቅ ግዥ ክፍል ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡ የልብስ ሳሙና እና የልብስ ዱቄት ሳሙና ላይ አሸናፊ የሆነ ተጫራች አሸናፊ የሆነበትን ዕቃ ሲያስገባ ዕቃው ገቢ ከሆነበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር አንድ ዓመትና ከዚያ በላይ ለሚቆጠር ጊዜ አገልግሎት የሚሠጥ ዕቃ የማስገባት ግዴታ አለባቸው፡፡አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች አሸናፊ የሚሆኑባቸውን ዕቃዎች በተመረጠው ናሙና እና ዝርዝር መግለጫ መሠረት ዕቃውን በጉምሩክ የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ድረስ የማቅረብ እና የማራገፍ ግዴታ አለባቸው፡፡
Save Tender