LOT-12- የገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ ከ12 ሰው በላይ መጫን የሚችል ሶስት ሐይሩፍ ተሸከርካሪ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ነው፡፡
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | LOT-12- የገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ ከ12 ሰው በላይ መጫን የሚችል ሶስት ሐይሩፍ ተሸከርካሪ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ነው፡፡ |
| Description | Procurement of Rent Service |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-NC-0378-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-03-24 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-03-14 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | EAST REGION ETHIO TELECOM AT KALID BUILIDING, Room 302 dIRE dAWA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 913201833 Email: raheltm1833@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 8536, Postal Code: 11 |
LegalQualification
- •Nationality:
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.
(Ref: 4.2) - •Conflict of Interest:
No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
(Ref: 4.3) - •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6)
ProfessionalQualification
- •Number of staff:
At least staff currently work for the Bidder.
(Ref: 37.3 (b)) - •Personnel for the key positions:
Among the staff mentioned in Sub-Clause, Bidder must demonstrate that it will have the personnel for the key positions that meet the following requirements
(Ref: 37.3 (c))
TechnicalQualification
- •Factor Criterion / Requirement Single Entity Joint Venture,Consortium or Association Documentation Requirement Action All Partners Combined Each Partner At Least One Partner General experience:
History of non-performing contracts - Non-performance of a contract did not occur within the last years prior to the deadline for Bid submission, based on all information on fully settled disputes or litigation. A fully settled dispute or litigation is one that has been resolved in accordance with the Dispute Resolution Mechanism under the respective contract, and where all appeal instances available to the bidder have been exhausted.
(Ref: 16) - •Factor Criterion / Requirement Single Entity Joint Venture,Consortium or Association Documentation Requirement Action All Partners Combined Each Partner At Least One Partner General experience The Bidder has successfully completed at least contracts with a budget of at least that of this contract in the past years; must meet good to have good to have good to have Bid Submission Sheet History of non performing contracts:
History of non-performing contracts - Non-performance of a contract did not occur within the last years prior to the deadline for Bid submission, based on all information on fully settled disputes or litigation. A fully settled dispute or litigation is one that has been resolved in accordance with the Dispute Resolution Mechanism under the respective contract, and where all appeal instances available to the bidder have been exhausted
(Ref: 16)
FinancialQualification
- •Average Annual Turnover:
The average annual turnover calculated as total certified payments received for contracts in progress or completed within the last years must exceed times the amount of the financial proposal of the Bid;
(Ref: 15) - •Financial Resources:
The Bidder must demonstrate access to, or availability of, financial resources such as liquid assets, unencumbered real assets, lines of credit, and other financial means, other than any contractual advance payments to meet the following cash-flow requirement
(Ref: 15)
Bid Security
Amount: 25000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
ተጫራቾች የብቃት ማረጋገጫ እንዲሁም ተያያዥ ኦሪጅናል ሰነድ በተጠየቀ ጊዜ ማቅረብ መቻል አለባቸው፡፡
የሚቀርበው መኪና ለሰራተኞች ምቹና ዘመናዊ ተሸከርካሪ መሆን ይጠበቅበታል፤
ተጫራቾች በጨረታው ከተከፈተ በኋላ የሚወዳደሩበትን ተሽከርካሪ ገ/ሚ/ድ/ቅ/ጽ/ቤት በማቅረብ ማስገምገም የጠበቅባቸዋል፡፡ በእለቱ የቀረበው መኪና ተገምግሞ ውድቅ ከተደረገ ወደ ቀጣይ የዋጋ ውድድር የማያልፍ በመሆኑ ተጫራቾች የሚያቀርቡት መኪና ለሰራተኛው ምቹና መቀመጫዎቹ ጥራታቸውን የጠበቁ፣ የመቀመጫው ልባስ ያልቆሸሸ፣ የመኪኖቹ በሮች በተገቢው መንገድ የሚዘጉና የሚከፈቱ ያልተበላሹ እና ሌሎች መኪናው በተገቢው እንዲቀሳቀስ የሚያደርጉ ክፍሎች ብልሽት የሌላቸው ዘመናዊ ጥራቱን የጠበቀ መሆን ይጠበቅበታል፤
የተሽከርካሪ መኪናውን ነዳጅ፣ ጥገና፣ ብቁ ችሎታ ያለው ሾፌር፣ የሾፌር ደመወዝ እና መፍቻዎችና አስፈላጊ የሆኑ መሳሪያዎችን ጠቅላላ ወጪ በአሸናፊው ድርጅት የሚሸፈን ይሆናል፡፡
ተሽከርካሪው በስራ ላይ እያለ ለሚያደርሰው ጉዳት አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡
ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሐሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ ወይም ከጨረታው እራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
ተሸከርካሪው ከአቅም በላይ በሆነ ችግር፣ በነዳጅ እና ቅባት እጦት ወይም ሹፌር ባመኖሩ ምክንያት ሲቆም አገልግሎት ሰጪው ለአገልግሎት ተቀባዩ ከ12 ሰዓት በፊት ቀድሞ በማሳወቅ ተለዋጭ ተመሳሳይ የሆነ ሐይሩፍ ተሽከርካሪ መኪና ማቅረብ ያለበት ሲሆን አሽከርካሪው ቢዘገይ ወይም ቢያረፍድ ተጠያቂው የአቅራቢው ይሆናል በመሆኑ አገልግሎት ሰጪው ላልሰራበት ጊዜ አገልግሎት ተቀባዩ ሂሳብ ክፍያ አይከፍልም፡፡
ከዚህ በተጨማሪ በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች በቴክኒክ ምርመራ ወቅት መኪና ታርጋ እና ሊብሬ ባስመዘገበው መኪና ብቻ አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን ተለዋጭ መኪና የሚቀይረው መኪናው ብልሽት ሲያጋጥመው ብቻ መሆኑን ማወቅ የሚጠበቅበት ሲሆን ተለዋጭ የተደረገው ሐይሩፍ መኪና በቀጣይነት የሚሰራ ከሆነ በደብዳቤ በማሳወቅ የተቀያሪውን መኪና ሊብሬ እና ሶስተኛ ወገን በማቅረብ የውሉ አካል ማድረግ ይኖርበታል፡፡
አሸናፊ የሆነው ድርጅት ውል እንደፈፀመ ወዲያውኑ ስራ ይጀምራል፤
በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች የመ/ቤቱን የሰርቪስ አገልግሎቱን የሚሰጠው ጠዋት 1፡00 እስከ 1፡30፣ ከ6፡00 እስከ 7፡00፣ ከሰዓት 8፡00 አስከ 8፡30 እንዲሁም ማታ 12፡00 ሰዓት ላይ አገልግሎቱን መስጠት ይጠበቅበታል፡፡
የአከፋፈል ሁኔታው በየወሩ የሚፈፀም ሲሆን አሸናፊው ድርጅት አገልግሎት መስጠት ከጀመረበት ቀን አንስቶ በየወሩ የክፍያ ጥያቄ ሲያቀርብ የመ/ቤቱ የሚመለከተው ክፍል አገልግሎት ስለመሰጠቱ ድርጅቱ በየጊዜው በሚፈርመው አቴንዳንስ ሲያረጋግጥ መ/ቤቱ ክፍያውን የሚፈፅም ይሆናል፡፡
በተጨማሪም መኪናው በወር ውስጥ የሰራው ስራ ከአገልግሎት ሰጪና አገልግሎት ተቀባይ የስራ ሪፖርት ተመርኩዞ አገልግሎት ተቀባይ አገልግሎት ለሰጠው ተሽከርካሪ ወር በገባ በአስር /10/ ቀናት ውስጥ ክፍያ ይፈፅማል፡፡
አገልግሎት ተቀባይ አገልግሎት ሰጪው ክፍያ እንዲፈፀምለት ማመልከቻ በጽሑፍ ካልጠየቀ ክፍያ የመፈፀም ግዴታ የለበትም፤
ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታው ውጪ ይሆናሉ፡፡
ተጫራቹ ያቀረበው የመጫረቻ ሰነድ እና አገልግሎቱን የሚሰጥበት መኪና ተፈትሾ የመ/ቤቱ ዝቅተኛ መስፈርት የሚያሟላና ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ይሆናል፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ መሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡
NB:- በሚያጋጥመን ክስተት መጠነኛ ማስተካከያ የምናደርግ መሆኑን ከግምት ውስጥ ይግባ፡፡
