Procurement of Sanitary Items
Ministry of Defense
Tender Information
| Title | Procurement of Sanitary Items |
| Description | የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች/LMD//// |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-G-1704-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-06-17 14:00:00 |
| Invitation Date | 2026-06-15 15:27:38 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | ጦር ሃይሎች ሆስፒታል ፊት ለፊት ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ቢሮ ቁጥር 10, Room ጦር ሃይሎች ሆስፒታል ፊት ለፊት ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ቢሮ ቁጥር 10 Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113185087 Email: Lomond.gov.et@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 23193/1000, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: VTL
- •Vat Registration Certificate: VRC
- •Valid Tax Clearance Certificate: VTCC
- •Business Organization Registration Certificate: BORC
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
መስሪያ ቤታችን በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ግዥ ቡድን
የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች ለመግዛት በወጣው በEGP ፕሮፎርማ ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶች ለሚወዳደሩባቸው የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1. ለሁሉም እቃዎች በዝርዝሩ ውስጥ የተገለጹትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።
2. አሸናፊዎች ያሸነፉትን ዕቃ ሳምፕል በቅድሚያ አቅርበው ተቀባይነት ሲያገኝ ብቻ ገቢ ይሆናል፡:
3. ማንኛውም ተወዳዳሪ የሚወዳደርበት ዕቃ በስቶኩ የሚገኝና ውል በገባ በ7 ቀን ውስጥ ለማቅረብ ግዴታ የሚገባ መሆን አለበት፡፡
4. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡