የስፖርት አልባሳት፣ጫማዎች እና መስሪያ ዕቃዎች ግዥ..
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የስፖርት አልባሳት፣ጫማዎች እና መስሪያ ዕቃዎች ግዥ.. |
| Description | Procurement of Uniforms |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0511-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-03-29 14:00:00 |
| Invitation Date | 2026-03-16 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ሴንጅ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ህንጻ ግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት, 4ኛ ፎቅ, ግዥ ክፍል, Room 4th floor አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115577711 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •Nationality:
Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.
(Ref: ITB 35.2) - •በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡:
በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡
(Ref: በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡) - •የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና :
በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና ) - •የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate):
የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate)
(Ref: የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate)) - •የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ:
በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: valid business license) - •VAT registration certificate :
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: VAT registration certificate ) - •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: valid tax clearance certificate) - •conflict of interest :
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3) - •Bid Security :
በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናብር 80,000.00(ሰማኒያ ሺህ ብር) በአካልም በሲስተምም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት መቅረብ አለበት፡፡(Bid Security )
(Ref: (Bid Security ))
Bid Security
Amount: 80000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO, Bank_Guarantee
Foreign Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
