Lot 7 የተለያዩ የሚዲያ እቃዎች እና ካሜራዎች 2018 YEAR
Ethiopian Police University
Tender Information
| Title | Lot 7 የተለያዩ የሚዲያ እቃዎች እና ካሜራዎች 2018 YEAR |
| Description | Lot 7 የተለያዩ የሚዲያ እቃዎች እና ካሜራዎች 2018 |
| Procuring Entity | Ethiopian Police University |
| Reference No | EPU-NCB-G-0033-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-02 15:00:00 |
| Invitation Date | 2026-03-16 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Sendafa, Room 02 Sendafa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116735510 Email: EPUmarketingteam1@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1503, Postal Code: 1503 |
TechnicalQualification
- •Delivery and Completion Schedule:
Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: ITB 35.4) - •Warranty:
Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;
(Ref: ITB 35.4)
LegalQualification
- •Debarment :
Bidder has not been debarred by a decision of the Public Procurement and Property Authority from participating in public procurements for breach of its obligation
(Ref: ITB 35.2) - •conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 200000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
1. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ሰንዳፋ ከተማ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ግምጃ ቤት ማቅረብ አለበት፡፡
2. ተጫራቾች በሁኔታ ሊይ ያልተመሰረተ (Unconditional BID bond Bank Guarantee) ዋናውን የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድ ቀን በፊት ኢት/ፖ/ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ቢሮ ቁጥር 02 በአካል ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ይህን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ስካን በማድረግ በE-GP ሲስተም ሊይ ከጨረታ ሰነዳችሁ ጋር ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
3. አንዳንድ እቃዎች የተለየ መገለጫ ስላላቸው ቴክኒካል ስፔካቸውን ማየት ይጠበቅባችኋል፡፡ ሆኖም ግን ሲስተሙ በሚያዝዘው መሰረት ለእያንዳንዱ እቃዎች የራሳችሁን ስፔስፊኬሽን እንድታስገቡ/እንድታያይዙ እንገልጻለን፡፡
4. አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርበው የተለያዩ የሚዲያ እና ካሜራ እቃዎች ጥራት ያለው መሆን አለበት፡፡
5. ጨረታው ሲከፈት በሰዓቱ ኪኮድ ሸር ያላደረገ ተጫራች በኋላ ለሚመጣው ችግር መስሪያ ቤታችን ሀሊፊነቱን አይወስድም፡፡
6. ከጥቃቅንና አነስታኛ ተቋም የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ የምታመጡ ድርጅቶች የምታመጡት ደብዳቤ በ2017ዓ.ም በወጣው የግዥ መመረያ መሰራት ከአደራጃችሁ ተቋም በትክክል የተጻፈ፣ የግንኙነት አድራሻ ያለው፣በደብዳቤው ላይ የጨረታውን አይነት /የጨረታ መለያ ቁጥሩ/ እና የገንዘቡ መጠን መገለጽ አለበት፡፡
7. መስሪያ ቤቱ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለዉ፡፡