የኮሚሽኑ ሎጎ የታተመበት ከረባት እና ከጨርቅ የተሰራ ኪት ህትመት ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የኮሚሽኑ ሎጎ የታተመበት ከረባት እና ከጨርቅ የተሰራ ኪት ህትመት ግዥ |
| Description | የኮሚሽኑ ሎጎ የታተመበት ከረባት እና ከጨርቅ የተሰራ ኪት ህትመት ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0523-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-04-16 13:00:00 |
| Invitation Date | 2025-04-15 14:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለኪያ አካባቢ ሴንጅ ዮሴፍ ትምህት ቤት አጠገብ ይርጋ ኃይሌ ፕላዛ ህንፃ ላይ, Room 4th Floor Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115577711 Email: hocrecordop@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
የኮሚሽኑ ሎጎ የታተመበት ከረባት እና ከጨርቅ የተሰራ ኪት ህትመት ግዥ
ተወዳዳሪዎች ዋጋ ከመስጠታቸው በፊት ኮሚሽኑ ያቀረበውን ናሙና ማየት ግዴታ ነው፡፡
ናሙና ያላየ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡
መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ የዋጋ ማቅረቢያውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበ ነው፡፡
በዋጋ ማቅረቢያው አሸናፊ የሆነ አቅራቢ ያሸነበትን ዕቃ በጉምሩክ ኮሚሽን የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ውስጥ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡