Procurement of Printing and Publishing Services
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | Procurement of Printing and Publishing Services |
| Description | የጠረጴዛ ባጅ እና አውቶማቲክ ቲተር ግዥ../... |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-1313-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-06-18 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-06-16 16:32:04 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለኪያ ሰንጆሴፍ ት/ቤት አጠገብ የሚገኘው ይርጋ ኃይሌ ህንጻ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መ/ቤት, Room 4flor AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115577711 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2121, Postal Code: 2121 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ ግዥውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ የጠረጴዛ ባጅ የስም እና የሥራ ድርሻ አመላካች እና አውቶማቲክ ቲተር ሳይዝ /3913/ አሸናፊዉ ድርጅት የተወዳደረባቸውን አሸናፊነት ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
ተወዳዳሪዎች ተቋሙ በሚያቀርበው ናሙና መሠረት መስራት ግዴታ አለባቸው ፡፡ ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት የተቋሙ ናሙና ማየት ይችላሉ ፡፡ አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን እቃዎች ጉምሩክ ኮሚሽን እቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
ተወዳዳሪዎች ተቋሙ በሚያቀርበው ናሙና መሠረት መስራት ግዴታ አለባቸው ፡፡ ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት የተቋሙ ናሙና ማየት ይችላሉ ፡፡ አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን እቃዎች ጉምሩክ ኮሚሽን እቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
