Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa Road Authority
  • Address Pushkin, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: +251113713400
  • Website
  • Deadline31 Mar 2026, 11:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security200000
  • opening date2026-03-31 11:30:00
  • Sector Goods

የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች ግዥ ቡ-1

Addis Ababa Road Authority


Tender Information

Titleየተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች ግዥ ቡ-1
Descriptionየግንባታ እቃዎች ግዥ
Procuring EntityAddis Ababa Road Authority
Reference NoAACRA-NCB-G-0088-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-03-31 11:00:00
Invitation Date2026-03-21 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:pushkin, Room 1st Floor Room No 104
Adiss abeba, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 113722815
Email: Aacra@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 9206, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •ዜግነት:

    ተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካላሟላ፣ 

    (Ref: 4.2)
  • •የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣

     

    (Ref: 4.1 )
  • •በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ ተጫራች ከሆነ፣

    (Ref: 4.4)
  • •የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.6 (ሐ))
  • •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.6 (ለ) (iii) )
  • •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ 

    (Ref: 4.6 (ለ) (ii))
  • •በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ መመዝገብ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ ያልተመዘገበ ሲሆን፣ (የሀገር ውስጥ ተጫራቾች ብቻ ይመለከታል)፣

    (Ref: 4.7)
  • •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.6 (ለ) (i) )
  • •የጥቅም ግጭት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣

    (Ref: 4.3)

FinancialQualification

  • •የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ :

    ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣

    (Ref: 37.5 (መ))
  • •የመጫረቻ ገንዘብ :

    ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣

    (Ref: 13)

TechnicalQualification

  • •መልካም አፈፃፀም:

    ከዚህ በፊት ከባለስልጣን መ/ቤቱ ጋር እንከን የሌለዉ የስራ አፈፃፀም መኖር አለበ

    (Ref: 37.4)
  • •የቴክኒክ መግለጫ:

    በተቀመጠዉ የፍላጎት መግለጫ መሰረት ለማቅረብ በፅሁፍ መስማማታችሁን መግለፅ ይኖርባችኋል፡፡

    (Ref: 17.1)
  • •የማቅረቢያ ቦታ:

    የማቅረቢያ ቦታ ጀርመን አደባባይ በሚገኘዉ የባለስልጣን መ/ቤቱ ግምጃቤት ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

    (Ref: 18)
  • •ናሙና: ዝቅተኛ ዋጋ በማቅረብ አሸናፊ የሆነዉ ድርጅት በባለስልጣን መ/ቤቱ ፍላጎት መሰረት መሆኑን ለማረጋገጥ አሸናፊነቱ ከተገለፀለት በኋላ ናሙና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ያቀረበዉ ናሙና በባለስልጣን መ/ቤቱ ፍላጎት መሰረት ካልሆነ በሌላ ጥራቱን በጠበቀ ናሙና የመቀየር ግዴታ አለበት፡፡በተመረጠለት ናሙና መሰረት አጠቃላይ የተፈለገዉን እቃ አቅርቦ ማጠናቀቅ የኖርበታል፡፡ (Ref: 18)

Bid Security

Amount: 200000 ETB

SME Bid Security Form: CPO, Bank_Guarantee

Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

ባለስልጣን መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
Save Tender