Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Revenue
  • Address , Phone: +251923766355
  • Website
  • Deadline07 Apr 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security50000
  • opening date2026-04-07 10:30:00
  • Sector NonConsultancyServices

LOT 8 (MTO1) Procurement Of Cleaning Service (የፅዳት አገልግሎት ግዥ)

Ministry of Revenue


Tender Information

TitleLOT 8 (MTO1) Procurement Of Cleaning Service (የፅዳት አገልግሎት ግዥ)
DescriptionLOT 8 (MTO1) Procurement Of Cleaning Service (የፅዳት አገልግሎት ግዥ)
Procuring EntityMinistry of Revenue
Reference NoMoR-NCB-NC-0364-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-04-07 10:00:00
Invitation Date2026-03-23 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:MEKANISA ጀርመን አደባባይ ከፍያለው ጋሪ ታወር, Room 10
AA, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 113699894
Email: aderealem@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box =, Postal Code: =

LegalQualification

  • •Conflict of Interest:

    No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

    (Ref: 4.3)
  • •Valid trade license or business organization registration certificate:

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •VAT registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.6)

Bid Security

Amount: 50000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank_Guarantee

Terms and Conditions

የፅዳት አገልግሎት 30 ሰራተኞች ተቆጣጣሪን ጨምሮ
በጽዳት አገልግሎት የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመቅጠር የወጣ መስፈርት

1. አገልግሎት ሰጪው ድርጅት ቢያንስ ከ6 ዓመት በላይ ስራ ላይ የቆየ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤

2. ለስራው ክትትልና ቁጥጥር ሲባል የድርጅቱ ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኝና ለማሳየት ፈቃደኛ የሆነና በአግባቡ የተደራጀ፤

3. ድርጅቱ ከዚህ በፊት ለሰጣቸው አገልግሎቶች ለስራው ያለውን ብቃት የሚያሳይ ከመንግስታዊና ከግል ድርጅቶች የተሰጠ ማስረጃ ቢያንስ ስድስትና ከዚያ በላይ የእውቅና(የምስክር) ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤

4. የሚያሰማራቸው የጽዳት ሠራተኞች የስራ ልምድ ያላቸው ስለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤

5. የጽዳት ሠራተኞችን የትራንስፖርት፣የደንብ ልብስ እና የፅዳት መገልገያ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች ወጪ ሙሉ በሙሉ ማቅረብ የሚችል (አጠቃላይ ጥራቱን የጠበቀ ለጽዳት አገልግሎት የሚውሉ ማቴሪያል በተጫራቹ ድርጅቱ የሚሸፍን) ይሆናል፤

6. የመ/ቤቱ ሠራተኞች ወደ ሥራ ከመግባታቸው ጠዋት ከ1፡30 ሰዓት በፊት የጽዳት ስራው እንዲጠናቀቅ ሆኖ የሙሉ ቀን የሥራ ስምሪት በመስጠት የተሟላ አገልግሎት የሚሰጥና ለዚህም ተገቢ ክትትልና ቁጥጥር ማድረግ የሚችል፤

7. የሚቀጠሩ የጽዳት ሠራተኞች የጽዳት ሥራ በሚያከናውኑበት ወቅት ማንኛውንም የመ/ቤቱን ንብረትና ሚስጥር በጥንቃቄ መያዝና መጠበቅ እንዳለባቸው አውቆ ኃላፊነቱን የሚወስድ ሊሆን የሚችል፤

8. የጽዳት ሥራው እና የጽዳት ሠራተኞቹ የደንብ ልብሳቸውን በትክክል ለብሰው በስራ ላይ መሰማራታቸውን በየቀኑ ቁጥጥር የሚያደርግ ባለሙያ መመደብ የሚችል

9. በህፃናት ማቆያ ማዕከል የህፃናት ፖፖ ንጽህና መጠበቅና ማንኛውንም የጽዳት አገልግሎት መስጠት የሚችሉ

10. አሸናፊው ድርጅት ከ1ኛ ፎቅ እስከ 12ኛ ፎቅ የጽዳት አገልግሎት መስጠት የሚችል

11. ከሚለከተው ክፍል የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

12. ተጫራቹ ዋስትና ማቅረብ ይኖርበታል
=አሸናፊ ድርጅት ዓመታዊ ውል መዋልይኖርበታል፡፡
=መ/ቤቱ ጨረታዉን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
= ሲፒኦ ሲሰራ የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቁ.1 ቅ/ፅ/ቤት መሆን ይኖርበ፡፡
=አሸናፊ ድርጀት አመታዊ ውል ለመዋዋል ፍቃደኛ መሆን አለበት፡፡

Save Tender