LOT 29 PROCUREMENT OF BEAUTY TIPS, VARIOUS MAKEUP
Dire Dawa University
Tender Information
| Title | LOT 29 PROCUREMENT OF BEAUTY TIPS, VARIOUS MAKEUP |
| Description | LOT 29 PROCUREMENT OF BEAUTY TIPS, VARIOUS MAKEUP |
| Procuring Entity | Dire Dawa University |
| Reference No | DDU-NCB-G-0508-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-03-05 22:00:00 |
| Invitation Date | 2025-04-16 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | dire dawa, Room Floor/32/Room/1 dire dawa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 254110585 Email: dduiot@ddu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 1362, Postal Code: 3000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid trade Licence
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Certificate
- •Other Documents: TIN NO
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ጨረታ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ተጫራቾች ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡
አሸናፊ ድርጅት ናሙናው ከመግባቱ በፊት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
የጨረታው አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የሚፈጠር ችግር ካለአቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ የጎደለወይምከስፔስፊኬሽን (መስፈርት)ውጪየሆኑአቅርቦቶችንአሸናፊውበራሱወጪይመልሳል፡፡
ዩኒቨርሲቲው እንደ አስፈላጊነቱ የአቅርቦቱን መጠን20% ሊቀንስ ወይም ሊጨምር ይችላል፤
ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡