የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት ግዥ KIoT 2018
Wollo University
Tender Information
| Title | የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት ግዥ KIoT 2018 |
| Description | Procurement of Garment Sewing Services |
| Procuring Entity | Wollo University |
| Reference No | WU-NCB-NC-0155-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-10 09:00:00 |
| Invitation Date | 2026-03-26 10:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | kedida, Room 422 kombolchia, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 940361714 Email: fisiha@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 208, Postal Code: 3 |
LegalQualification
- •Conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: 33.2(b)) - •Valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: 33.2(f)) - •Nationality: Bidder does have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2; (Ref: 33.2(a))
- •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 33.2(e)) - •Valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: 33.2(c))
Bid Security
Amount: 30000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee, CPO
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
ኦሪጂናል ሲ.ፒ.ኦ/ጋራንቲ ጨረታው ከመከፈቱ አንድ ቀን በፊት ኮምቦልቻ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ግቢ ግዥ ቢሮ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡አሸናፊው ድርጅት በውሉ መሠረት በወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ግቢ ደንብ ልብሱን በመስፋት ለንብረት ክፍል ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡የአሸናፊው ድርጅት እቃዎች ተቀባይነት የሚኖረው ድርጅቱ ሳንፕል በመስፋት በጥራት አረጋጋጭ ኮሚቴ ተቀባይነት ሲኖር ብቻ ይሆናል፡፡ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡የመክፈቻ ሚስጥር ቁጥር ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ አሸናፊው ድርጅት የሠራተኞችን ደንብ ልብስ የሚሰፋው በኢንስቲትዩቱ ግቢ ውስጥ የመስፊያ/የስፌት/ መኪና በማምጣት እና ሠራተኞችን የብቃትና ሠውሀብት ስራ አስፈጻሚ በሚያወጣው ፕሮግራም መሰረት ሠራተኞችን በመለካት እና ከንብረት ክፍል በሠራተኞች ቁጥር የሚሰፋውን ደንብ ልብስ በማውጣት የስፌት ስራውን ይሰራል፡፡ኢንስቲትዩቱ የደንብ ልብሱን የሚሰፋበት ቦታያመቻቻል፡፡በተጨማሪም ኢንስቲትዩቱ ለሠራተኞች የሚሆን ያልተሰፋ ደንብ ልብስ ያቀርባል፡፡ከዚህ ውጭ ያሉ ሌሎች አስፈላጊ ማቴሪያሎችን/እቃዎችን/ አሸናፊው ድርጅት በራሱ ያቀርባል፡፡
