Tender Detail

Tender Details

  • Company Dire Dawa University
  • Address Dire Dawa Ethiopia, Phone: +251987347711
  • Websitehttps://www.ddu.edu.et/
  • Deadline05 Jun 2025, 10:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector Goods

lot 30 የተለያዩ የጨርቅ አይነቶች

Dire Dawa University


Tender Information

Titlelot 30 የተለያዩ የጨርቅ አይነቶች
Descriptionlot 30 የተለያዩ የጨርቅ አይነቶች
Procuring EntityDire Dawa University
Reference NoDDU-NCB-G-0511-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-06-05 22:00:00
Invitation Date2025-04-17 10:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:dire dawa, Room Floor 1 Room 34
dire dawa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 254110585
Email: dduiot@ddu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 1362, Postal Code: 3000

Eligibility Requirements

  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration certificate
  • •Valid Trade License: Valid Trade Licence
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organisation Registration Certificate
  • •Other Documents: TIN NO

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

 ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ጨረታ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ተጫራቾች ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡
 አሸናፊ ድርጅት ናሙናው ከመግባቱ በፊት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 የጨረታው አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የሚፈጠር ችግ ርካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት )ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡
 ዩኒቨርሲቲው እን ደአስፈላጊነቱ የአቅርቦቱን መጠን 20% ሊቀንስ ወይም ሊጨምር ይችላል፤
 ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Save Tender