Lot 2/25 procurement of piece rate (supply and fix) for Janmeda museum (DEMD)
Ministry of Defense
Tender Information
| Title | Lot 2/25 procurement of piece rate (supply and fix) for Janmeda museum (DEMD) |
| Description | የግንባታ እቃዎች ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-W-0814-2018-BID-Limited-Re-bid |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2026-03-31 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-03-26 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Janmeda, Room 16 AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 111230132 Email: mulaturoro2015@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box ---, Postal Code: --- |
TechnicalQualification
- •ልዩ የስራ ልምድ:
ተጫራቹ ቢያንስ ባለፉት አመታት ውስጥ የተወሰኑ ውሎችን እያንዳንዳቸው ቢያንስ ለተሳካ እና በአግባቡ በተጠናቀቁ እንዲሁም በዚህ የጨረታ ሰነድ ውስጥ ሊሰሩ ከታቀዱት ስራዎች ጋር ተመሳሳይ በሆኑ ስራዎች ላይ በተቋራጭነት ወይም በንኡስ ተቋራጭነት በተሳካ ሁኔታ የተሳተፈ መሆን አለበት
(Ref: 3.1)
LegalQualification
- •ህጋዊና ወቅታዊ ታክስ የተከፈለበት የምስክር ወረቀት:
በተ. መ. መሰረት (ለሀገር ውስጥ ተጫራቾች ብቻ) በታክስ ባለስልጣኑ የተሰጠ ህጋዊ የታክስ ክፍያ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ
(Ref: 4.6 ) - •የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት:
በተ. መ. መሰረት (የውሉ ዋጋ ብር 500,000 እና ከዛ በላይ ከሆነ) በታክስ ባለስልጣኑ የተሰጠ የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ
(Ref: 4.6) - •ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት:
በተ. መ መሰረት በተቋቋመበት ሀገር የተሰጠ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ
(Ref: 4.6 ) - •የጥቅም ግጭት:
በተ. መ. አንቀጽ 6 ስር በተጠቀሰው መሰረት የጥቅም ግጭት ሊኖር አይገባም፡
(Ref: 6) - •ዜግነት:
በተ. መ. አንቀጽ 4.2 መሰረት ዜግነት
(Ref: 4.2)
Bid Security
Amount: 340000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
ፒስ ሬት (ጃንሜዳ)
ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፁትን ግዴታዎች የማሟላት ግዴታ አለባቸው ፡፡
ግንባታው የሚገኝበት ቦታ ጃንሜዳ ነው፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (CPO) ኦሪጅናል ሲፒኦውን (CPO) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግዢ ክፍል በአካል ማምጣት አለባቸው፡፡
የመክፈቻ ኮድ (OTP pass key) ያላያያዘ ተጫራች ከጨረታ ውጪ ይደረጋል ስልክ አይደወልም፡፡
መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመሃንዲስ ዋና መምሪያ ጃንሜዳ ከሚኒሊክ ሆስፒታል ወደ ቃኘው አደባባይ በሚወስደው መንገድ ከጥምቀተ ባህሩ ፊት ለፊት የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግቢ ውስጥ ስልክ ቁጥር፡- 0111260132