አስፋልት ዌሪንግ ኮርስ፣ አስፋልት ባይንደር ኮርስ እና ዲ ቢ ኤም ግዥ ( Asphalts Wearing Course, Binder Course and DBM Mix)
Addis Ababa Road Authority
Tender Information
| Title | አስፋልት ዌሪንግ ኮርስ፣ አስፋልት ባይንደር ኮርስ እና ዲ ቢ ኤም ግዥ ( Asphalts Wearing Course, Binder Course and DBM Mix) |
| Description | የግንባታ እቃዎች ግዥ |
| Procuring Entity | Addis Ababa Road Authority |
| Reference No | AACRA-NCB-G-0092-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-06 11:00:00 |
| Invitation Date | 2026-03-27 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | pushkin, Room 1st addis ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113714103 Email: licenses@aacra.gov.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 92090, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት
(Ref: 4.6) - •ዜግነት:
ተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካላሟላ፣
(Ref: 4.2) - •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (iii) ) - •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (ii)) - •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (i) ) - •የጥቅም ግጭት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣
(Ref: 4.3) - •የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት:
የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት መቅረብ አለባቸው
(Ref: 4.6)
TechnicalQualification
- •የክብደት ልኬት:
ተጫራቾች በእያንዳንዱ ጭነት ለሚያቀርበው ምርቱን ክብደት መጠኑ መለካት ያለበት ሲሆን በማምረቻ ቦታው የምድር ሚዛን ወይም Control Room print out ያለው መሆኑን በፅሁፍ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ የምድር ሚዛን ወይም Control Room print out የሌለው ወይም የፅሁፍ ማረጋገጫ ያላቀረበ ተጫራች በቴክኒክ ግምገማ ወቅት ከጨረታ ውድድር ውጭ ይደረጋል፡፡
(Ref: 5.6) - •የባለቤትነት ማረገጋጫ ሰነድ :
ተጫራቹ የራሱ የሆነ የአስፋልት ማምረቻ ፕላንት ክሬሸርና የማምረቻ ኳሪ ሊኖረዉ ይገባል የባለቤትነት ማረገጋጫ ሰነድ ሊብሬ በውልና መስረጃ የተመዘገበ ውክልና ወይም ለዚህ ጨረታ የአቅርቦት ጊዜ የሚሸፍን የኪራይ ውል ለውል ዘመኑ የሰነድ ማረጋጋጫ ማቅረብ አለበት ማረጋገጫ ያላቀረበ ተጫራች ከውድድር ውጭ ይደረጋል፡፡
(Ref: 5.6) - •ፍላጎት መግለጫ:
የጨረታው አሸናፊ የሚያቀርበው ምርት በጨረታ ሰነዱ ክፍል 6 በተገለፀው የቴክኒክ ዝርዝር ፍላጎት መግለጫ መሰረት የሚያሟላ መሆኑን ይኖርበታል፡፡ የሚያቀርበው ምርት ጥራት በተመለከተ በጨረታ ሰነዱ ክፍል 6 የተቀመጠውን የጥራት መግለጫ (specification) መሰረት መሆኑን በፅሁፍ ያላረጋገጠ ተጫራች ከጨረታ ውድድር ውጭ ይደረጋል፡፡
(Ref: 5.6) - •አቅርቦት መጀመሪያ ጊዜ :
ተጫራቹ አሸናፊ ሆኖ ውል ከፈረመ በኋላ ባሉት ተከታታይ በ5 /አምስት/ቀናት ውስጥ አቅርቦት ለመጀመር እንደሚችል የፅሁፍ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርበታል በፅሁፍ ማረጋገጫ ያላቀረበ ተጫራች ከጨረታ ውድድር ውጭ ይደረጋል፡፡
(Ref: 5.6) - •ፕላንት ብልሽት ቢያጋጥም:
አሸናፊ ተጫራቾች ውል ከገባ በኋላ በፕላንቱ ላይ በብልሽት በጥገና በመሳሰሉት ምክንያቶች ግዥ ፈፃሚው አቅርቦት እንዳይስተጓጎል ማድረግ ግዴታ ይኖርበታል፡፡
(Ref: 5.6) - •የማምረት አቅም:
ተጫራቾች በጨረታው የተጠየቁትን ምርቶች በድምሩ በቀን 1000 ቶን እና ከዛ በላይ የማምረት አቅም እንዳለው ማረጋገጫ ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን ማሽኑ ካልብሬት የተደረገበት ህጋዊ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው እነዚህን ሰነዶች ማቅረብ ያልቻለ ተጫራች ከውድድር ውጭ ይደረጋል፡፡የማምረት አቅም ሊኖራቸው ይገባል
(Ref: 5.6)
FinancialQualification
- •የፋይናንስ አቅም :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ለ) መሠረት ተጫራቹ የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች ሳያቀርብ ሲቀር፣
(Ref: 37.5 (ለ) ) - •በውጭ ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ሀ) እና በክፍል 3 የግምገማ ዘዴዎችና መስፈርቶች በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በውጭ ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ ሳያቀርብ ሲቀር፣
(Ref: 37.5 (ሀ)) - •የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ :
ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣
(Ref: 37.5 (መ)) - •የፋይናንስ አቅም ማረጋገጫ:
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ለ) መሰረት ተጫራቹ የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች ሳያቀርብ ሲቀር፣ ተጫራቹ ይህን በተገቢው መንገድ ለማከናወን በቂ የሆነ የፋይናንስ አቅም ያለው መሆኑን በሚያሳይ መልኩ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ በሚያዘው መሰረት በክፍል 4 የተለመከተውን የተጫራቾች የሙያ ብቃት ማረጋገቻ ቅጽ ሞልጾ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
ወይም ይህን ውል ለማከናወን የሚያስችል የፋይናንስ ድጋፍ የብድር ስምምነት ከታወቀ ባንክ ቢያንስ 50 ሚሊየን ብር በማቅረብ ማረጋገጥ ይኖርበታል ወይም የባንክ ስቴትመንት መግለጫ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
(Ref: 5.6)
PerformanceQualification
- •አፈጻጸም:
ማንኛውም ተጫራች ከባለስልጣን መ/ቤቱ ጋር ውል ኖሮት የአቅርቦት አፈጻጸም ከ80% በታች ከሆነ በዚህ ጨረታ መሳተፍ አይችልም
(Ref: 5.6) - •የአቅርቦት ሁኔታ:
ተጫራጮች በጨረታው የወጡ ምርቶችን በቀንም ሆነ በማታ በሚፈለጉበት ጊዜ ለማቅረብ ስምምነታቸውን በጽሁፍ መግለጽ አለማቸው
(Ref: 5.6) - •መልካም ስራ አፈጻጸም:
ማንኛውም ተጫራች ወይም አቅራቢ ላለፉት 2 ዓመታት ውስጥ ከባለስልጣን መ/ቤቱ ጋር በአግባቡ ያልፈጸመው ውል ካው ወይም በእያንዳንዱ በዚህ ጨረታ ባቀረበው ምርት ዓይነት ውል ኖሮት ደካማ የውል አፈጻጸም ያለው በግልግል ወይል የአስተዳደራዊ ውሳኔ የተሰጠበት ተጫራች በዚህ ጨረታ ተቀባይነት አይኖረውም
(Ref: 5.6)
Bid Security
Amount: 500000 ETB
SME Bid Security Form: CPO, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
2. ባለስልጣን መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
