Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline06 Apr 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security100000
  • opening date2026-04-06 10:30:00
  • Sector NonConsultancyServices

ለባህርዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ፣ ለወረታ ደረቅ ወደብ እና ለቡሬ ኢንዱስትሪ ፓርክ ቢሮ ሰራተኞች ሰርቪስ የሚውል ተሸከርካሪ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleለባህርዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ፣ ለወረታ ደረቅ ወደብ እና ለቡሬ ኢንዱስትሪ ፓርክ ቢሮ ሰራተኞች ሰርቪስ የሚውል ተሸከርካሪ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ
DescriptionProcurement of Transportation and Logistics Service
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-NC-0477-2018-BID-Open-Re-bid
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-04-06 10:00:00
Invitation Date2026-03-27 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:bahirdar abay mado kebele 11 zemen constraction gon, Room 3rd floor No 306
bahirdar, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 583207051
Email: BDcustomsrecored2017@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box -, Postal Code: -

LegalQualification

  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •የውክልና ወረቀት:

    የውክልና ወረቀት

    (Ref: -)
  • •በማህበር/በሽርክና የተደራጀ ከሆነ ውል የያዙበትን ሰነድ:

    በማህበር/በሽርክና የተደራጀ ከሆነ ውል የያዙበትን ሰነድ

    (Ref: -)
  • • Bid Security:

    Bid Security /100,000.00/

    (Ref: -)
  • •Conflict of Interest:

    No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

    (Ref: 4.3)
  • •VAT registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.6)
  • • business organization registration certificate:

    Having been submitted business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •Nationality:

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    (Ref: 4.2)
  • •Valid trade license:

    Valid related trade license

    (Ref: -)
  • •ቦሎ የተደረገበት ማስረጃ:

    ቦሎ የተደረገበት ማስረጃ (ለስልሳ ሰው እና ከዚያ በላይ ለሆነ ተሸከርካሪ )

    (Ref: -)
  • •የሶስተኛ ወገን ማስረጃ:

    የሶስተኛ ወገን ማስረጃ (ለስልሳ ሰው እና ከዚያ በላይ ለሆነ ተሸከርካሪ )

    (Ref: -)
  • •የባለቤትነት ሊብሬ:

    የባለቤትነት ሊብሬ (ለስልሳ ሰው እና ከዚያ በላይ ለሆነ ተሸከርካሪ )

    (Ref: -)

TechnicalQualification

  • •Delivery and Completion Schedule:

    Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    (Ref: -)
  • •Technical Offer:

    Bidder has to complete its Schedule of Requirements + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with Terms of Reference presented as per template in Section 6, Schedule of Requirements

    (Ref: -)

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Security) ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺ ብር) በe-GP ሲስተም ማያያዝ እንዳለ ሆኖ ዋናውን የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በአካል ባ/ዳር ጉ/ቅ/ፅ/ቤት ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 307 የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡ 2.የሹፌር ወጭ ደሞዝ፤ ነዳጅ በራሱ ችሎ መስራት ፈቃደኛ የሆነ፡፡ 3. ተወዳዳሪዎች ለሚወዳደሩበት መስመር የተወዳደረበትን ተሸከርካሪ በአካል ማሳየት ይኖርበታል፡፡ 4.የአገልግሎት ጊዜዉ ለሁለት አመት ሆኖ እንደየ አስፈላጊነቱ ሊራዘም የሚችል እና የዋጋ ማስተካከያ የሚደረገው ከ አንድ አመት በኃላ መሆኑ ይታወቅ 5.በአንድ ታርጋ ከአንድ መስመር በላይ መወዳደር አይቻልም 6.ጥሩ የተሽከርካሪ ይዞታ ያለዉ ዝናብ፣ፀሀይና አባራ የማያስገባ እና ምንም ጉዳት በተሽከርካሪዉ አካል ላይ ያለደረሰበት 7.ለባህርዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ እና ለቡሬ ኢንዱስትሪ ፓርክ ቢሮ ሰራተኞች ጠዋት 1፡55 ሰዓት ከቤታቸው ወደ ቢሮ ለማድረስ ከቢሮ 11፡05 ሰዓት መነሻ ወደ ቤታቸው ለማድረስ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት የሚችል 8.ለወረታ ደረቅ ወደብ ቢሮ ሰራተኞች ጠዋት 5፡55 ከቢሮ ወደ ቤታቸው ለማድረስ እና ከሰዓት 6፡55 ከቤታቸው ወደ ቢሮ ለማድረስ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት የሚችል 9.ማሳሰቢያ ፡- ለተወዳደረበት መስመር ዋጋ የተሰጠበትን ታርጋ ቁጥር ማስገባት እና የተጠየቀውን የተሸከርካሪውን መረጃ /ሰነድ/ ማየያዝ አለበት 10.ከዚህ በፊት በቅ/ፅ/ቤታችን ውል ወስዶ እያገለገለ ያለ ተሸከርካሪ መወዳደር አይቻልም ፡፡ ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
Save Tender