Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Revenue
  • Address , Phone: +251923766355
  • Website
  • Deadline17 Apr 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security25000
  • opening date2026-04-17 10:30:00
  • Sector NonConsultancyServices

LTO-ለቅ/ጽ/ቤቱ ሰራተኞች የደንብ ልብስ እጥበት አገልግሎት ግዥ

Ministry of Revenue


Tender Information

TitleLTO-ለቅ/ጽ/ቤቱ ሰራተኞች የደንብ ልብስ እጥበት አገልግሎት ግዥ
DescriptionProcurement of Cleaning Service
Procuring EntityMinistry of Revenue
Reference NoMoR-NCB-NC-0380-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-04-17 10:00:00
Invitation Date2026-03-28 03:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Saris around kadisco mulege building, Room third floor room number 303
A/A, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 114708678
Email: mworkneh190@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 21122, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •Valid trade license certificate:

    Having been submitted valid trade license certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •satisfactory certificate:

    ተጫራች ድርጅቶች ከአሁን በፊት ከሰሩባቸው የመንግስትም ሆነ የግል ድርጅቶች የተሰጣቸው  ቢያንስ 3/ሶስት/ የመልካም ስራ አፈፃጸም ሰረትፍኬት ማቅርብ ይኖርባቸዋል፡፡ 

    አገልግሎቱ ያልተጠናቀቀ ወይም በሂደት ላይ ያለ ውል እንደ መልካም ስራ አፈፃጸም አይቆጠርም:;

    (Ref: ITB)
  • •VAT registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.6)
  • •taxpayers registration certificate:

    Summit taxpayers registration certificate

    (Ref: ITB)
  • •Business organization registration certificate:

    Summit Business organization registration certificate

    (Ref: ITB)
  • •Bid security:

    Summit bid security evidence with the amount of 25,000.00 Br. Bidders can prepare their bid security evidence by the name of Ministry of revenue Large taxpayers branch office.

    ከጥቃቅን እና አነስተኛ የተፃፈ የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ ቁጥሩን ፤ጨረታ ያወጣውን መ/ቤት ስም እና የገንዘብ መጠን በትክክል የሚገልፅ መሆን አለበት፡፡

    (Ref: ITB)
  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)

TechnicalQualification

  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: ITB)
  • •Delivery and Completion Schedule:

    Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    (Ref: ITB)
  • • ተጫራች ድርጅቶች የሚገኙበት የስራ ቦታ/working place/ :

    የቴክኒክ ገምጋሚ ኮሚቴው የቴክኒክ ግምገማውን ለማከናወን ይረዳ ዘንድ ለጨረታው የቀረቡ ተጫራች ድርጅቶች የሚገኙበት የስራ ቦታ/working place/ ድረስ በመሄድ የደንብ ልብስ ደረቅ እጥበት አገልግሎት ለመስጠት በቂ የማጠቢያ ማሽኖች መኖራቸውን እና የታጠቡ ልብሶች በቂ የልብስ መስቀያ መኖራቸውን ፤ በቂ ሰራተኞች ያላቸው መሆኑን እና ድርጅቱ ስራው ቢሰጠው የመስራት አቅም መኖሩን የማረጋገጥ ስራ የሚሰሩ መሆኑን ከወድሁ ተጫራች ድርጅቶች እንድያውቁት እናሳስባለን፡፡ 

    (Ref: ITB)

Bid Security

Amount: 25000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

 ለመወዳደሪያነት የሚቀርቡ ሰነዶች ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ የሌለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
 ከጥቃቅን እና አነስተኛ የተፃፈ የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ ቁጥሩን ፤ጨረታ ያወጣውን መ/ቤት ስም እና የገንዘብ መጠን በትክክል የሚገልፅ መሆን አለበት፡፡
 የሚታጠቡ ደንብ ልብሶችን ቆጥሮ ወስዶ ከታጠቡ በኃላ ደንብ ልብሶች ሳይቆሽሹ ንፅህናቸው በተጠበቀ መልኩ ቅ/ጽቤቱ ለወከለው ባለሙያ ቆጥሮ ያስረክባል፡፡
 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender