Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline24 Apr 2025, 5:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector Goods

ፎቶ ከነፍሬሙ ህትመት ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleፎቶ ከነፍሬሙ ህትመት ግዥ
Description ፎቶ ከነፍሬሙ ህትመት፣ የፎቶ መስቀያ ቦርድ እና የመስቀል ስራን ጨምሮ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0530-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-04-24 17:00:00
Invitation Date2025-04-22 17:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:• የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መስሪያ ቤት መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4th floor
• Addis Ababa (አዲስ አበባ), Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 115577711
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions



ኮሚሽኑ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቅ ነው፡፡አሸናፊው የአሸነፈበትን ፎቶ ከነፍሬሙ ግዥ በዚህ
 ፎቶው የሚታተምበት ማቴሪያል ትራንስፓረንት አክሪሊክ የሆነ
 ፎቶዎቹ በUV Print የሚታተሙ መሆኑ ይታወቅ
 በA4 መጠን (Size) ትራንስፓረንት አክሪሊክ ማቴሪያል ላይ የሚታተሙ ፎቶዎች ብዛት 5(አምስት) ነው፡፡
 በ A5 መጠን (Size) ትራንስፓረንት አክሪሊክ ማቴሪያል ላይ የሚታተሙ ፎቶዎች ብዛት ደግሞ 33(ሠላሳ ሦስት) ነው፡፡
 1(አንድ) A4 እና 4(አራት) A5 መጠን ያላቸው ፎቶዎች ቁመቱ 60 ሳ.ሜ ወርዱ ደግሞ 80ሳ.ሜ የሆነ አክሪሊክ ማቴሪያል ቦርድ መጠን ይታሰራሉ፡፡
 1(አንድ) A4 እና 4(አራት) A5 መጠን ያላቸው ፎቶዎች ቁመቱ 60 ሳ.ሜ ወርዱ ደግሞ 80ሳ.ሜ የሆነ አክሪሊክ ማቴሪያል ቦርድ መጠን ይታሰራሉ፡፡
 1(አንድ) A4 እና 12(አስራ ሁለት) A5 መጠን ያላቸው ፎቶዎች ቁመቱ 90 ሳ.ሜ ወርዱ ደግሞ 175ሳ.ሜ የሆነ አክሪሊክ ማቴሪያል ቦርድ መጠን ይታሰራሉ፡፡
 1(አንድ) A4 እና 7(ሰባት) A5 መጠን ያላቸው ፎቶዎች ቁመቱ 60 ሳ.ሜ ወርዱ ደግሞ 135ሳ.ሜ የሆነ አክሪሊክ ማቴሪያል ቦርድ መጠን ይታሰራሉ፡፡
 1(አንድ) A4 እና6(ስድስት) A5 መጠን ያላቸው ፎቶዎች ቁመቱ 60 ሳ.ሜ ወርዱ ደግሞ 120ሳ.ሜ የሆነ አክሪሊክ ማቴሪያል ቦርድ መጠን ይታሰራሉ፡፡
 ፎቶዎቹ የሚታሰሩት በትራንስፓረንት አክሪሊክ ቦርድ ላይ ሲሆን ፎቶውና ቦርዱ በ4(አራት) ስፔሰር የሚታሰር ነው
 ፎቶው የሚታተምበት ትራንስፓረንት አክሪሊክ ማቴሪያል ውፍረት(thickness) 3ሚ.ሜ የሆነ
 የታተሙ ፎቶዎች የሚታሰሩበት ትራንስፓረንት አክሪሊክ ማቴሪያል ቦርድ ውፍረት (thickness) 5ሚ.ሜ የሆነ
 ቦርዱ የሚታሰረው ክብደትን መሸከም በሚችል እና ደረጃውን በጠበቀ አንከር ቦልት ወይም ስፔሰር መሆን አለበት
 የሚታተሙ ፎቶዎችን እና አስፈላጊ ፁሁፍ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በሶፍት ኮፒ የሚያቀርብ ሆኖ አስፈላጊው የቅንብር ስራ(Editing) እና የማስዋብ ስራ ግዥውን በአሸነፈው ድርጅት የሚከናወን ይሆናል፡፡
 የሚታተሙት የተለያዩ አመራሮች ፎቶዎች ናቸው፡፡
 ተወዳዳሪዎች ፎቶዎቹ የሚሰቀሉበትን ቦታ በአካል ማየት ግዴታ ነው፡፡በአካል ያላየ ተወዳዳሪ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡
ማሳሰቢ፡-አሸናፊው ድርጅት ፎቶዎቹን አትሞ ከነፍሬም ካዘጋጀ በኋላ በጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መስሪያ ቤት በ11ኛ ፎቅ ሀ እና ለ ፣በ7ኛ ፎቅ፣6ኛ ፎቅ እና 3ኛ ፎቅ የመስቀል ግዴታ አለበት፡፡ ዝርዝር መግለጫው መሠረት ፎቶዎቹን በጉምሩክ የዕቃ ማከማቻ ስቶር መጋዘን ገቢ አድርጎ የመስቀል ስራውን ሰርቶ የማስረከብ ግዴታ አለበት፡፡
Save Tender