የክበብ ካፍቴሪያ አገልግሎት ለዋናው መ/ቤት እና በስሩ ላሉ ቅርንጫፎች
Addis Ababa Road Authority
Tender Information
| Title | የክበብ ካፍቴሪያ አገልግሎት ለዋናው መ/ቤት እና በስሩ ላሉ ቅርንጫፎች |
| Description | የምግብና መጠጥ ግዥ |
| Procuring Entity | Addis Ababa Road Authority |
| Reference No | AACRA-NCB-NC-0080-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-17 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-04-01 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | sere bet, Room 104 aa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113722825 Email: abdurehmanbargicho@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 704, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •business organization registration:
business organization registration certificate
(Ref: 4.8) - •Conflict of Interest:
No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
(Ref: 4.3) - •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - •others :
tin number certificate
(Ref: 4.8)
ProfessionalQualification
- •የተጫራቾች ሰራተኞች ሙያ :
ተጫራቾች ካሏቸው ሰራተኞች ቢንስ 2 የካፍቴሪ ወይም የምግብ ዘርፍ ሙያ ሊኖራቸው ይገባል
(Ref: 16.7) - •ተጫራቾች ሊኖራቸው የሚገባ የሰራተኛ ብዛት:
ተጫራቾች በስራቸው ቢያንስ አምሰት ሰራተኞች እንዳሏቸው የሚያሳይ ቅጥር ፎርማሊቲ፣የትምህርት ማስረጃ ሲቪ እዲሁም ተያያዥ መረጃዎች ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: 16.7)
TechnicalQualification
- •ቴክኒካል፣ብቃት እና ልምድ መለኪያ መስፈርት:
ተጫራቹ ከዚህ በፊት ላከናወኗቸው ተመሳሳይ አገልግሎቶች ከአሰሪው አካል የመልካም ስራ ማረጋገጫ ማስረጃ ቢንስ ሁለት ዓመትና ከዚያ በላይ ማቅረብ አለበት፣
(Ref: 3.2.1) - •የሙያ ብቃት :
ተጫራቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ለሚመለከተው አካል የተሰጠ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለበት፣
(Ref: 3.2) - •ማሳሰቢያ:
የቁርስ ሰዓት ላይ ቢያንስ 5 የምግብ ዓይነት አማራጮች ማዘጋጀት ግዴታ ነው
በምሳ ሰዓት ላይ ቢያንስ 7 የምግብ ዓይነት አማራጮች ማዘጋጀት ግዴታ ነው
(Ref: 4.3)
Bid Security
Amount: 40000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ፡- ይህ የካፍቴሪያ አገልግሎት ጨረታ ለዋናው መ/ቤት ብቻ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
