Procurement of Hotel Service
Ministry of Finance
Tender Information
| Title | Procurement of Hotel Service |
| Description | Procurement of Hotel Service Adama |
| Procuring Entity | Ministry of Finance |
| Reference No | MoF-NCB-NC-0283-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-06-22 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-06-19 10:30:53 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | 6 KILO, Room 3rd floor AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 921108717 Email: Hiwi@mofed.gov.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 1037, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
Procuring Entity has right to cancel partially or wholly.
1. ይህ ዉድድር የሚካሄደው አዳማ ከተማ ላይ ስለሆነ አዳማ ላይ ለሚገኙት ሆተሎች ብቻ ይሰራል ፡፡
2. የሣይት ምልከታ ስለሚካሄድ ተወዳዳሪዎች ከባለ ሆቴሉ ስም በተጨማሪ የሆቴሉንም ስም እና ስልክ ቁጥር መግለጽ አለባቸው፡፡
3. የሣይት ምልከታ ሥራ ስሚያካሄድ የሣይት ምልከታ ሥራ ለሚሰሩ ኮሚቴ አባላት እንዲያመች ሆቴሉ የሚገኝበት ትክክለኛ አድራሻ መግለጽ አለባቸው ፡፡
4. የቀላል እና የአዉቶብሶች ተሸከርካሪዎች በቂ ማቆሚያ ቦታ ያላቸውና ለመጠበቅም ኃላፊነት የሚወስዱ መሆነ አለባቸው ፡፡
5. ስብሰባው የሚካሄደው በሶስት ዙሮች ሆኖ በሁለት ዙር 4 ሰዉ በሶስተኛዉ ዙር 5ተሣታፊዎች ይሣተፋሉ
6. ሶስት ዙሮች የሚካሄዱት ከሰኔ 15/2018 ጀምሮ ለእንዳዳንዱ ዙር ሰባት ቀን በአጠቃላይ ለ21 ቀናት ይሆናል
7. በዉድድሩ የሚሳተፉ ተወዳዳሪዎች በሶስቱ ዙር የተጠየቁትን አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው ማለትም ዙሮቹን መርጦ መወዳደር አይቻልም፡፡