የምግብ ቤት እቃዎች ግዥ
Bahir Dar University
Tender Information
| Title | የምግብ ቤት እቃዎች ግዥ |
| Description | ሎት 7፡ የምግብ ቤት እቃዎች ግዥ |
| Procuring Entity | Bahir Dar University |
| Reference No | BDU-NCB-G-0007-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-17 16:00:00 |
| Invitation Date | 2026-04-01 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | poly peda, Room 2nd number: 201 Bahir Dar, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 918024120 Email: challachewmolla@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 79, Postal Code: 79 |
LegalQualification
- •VAT registration certificate for Domestic Bidders:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 4.6(b)(ii)) - •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)
(Ref: 4.6(b)(iii)) - •Valid business license :
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)
(Ref: 4.6(b)(i))
Bid Security
Amount: 300000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee, Bank/Wire Transfer
Terms and Conditions
ማነኛውም ተጫራች ጨረታ ከመከፈቱ በፊት በ30ደቂቃ ውስጥ የጨረታ መክፈቻ ቁልፉን መላክ የሚኖርበት ሲሆን፤ ከጨረታ መክፈቻ ሰዓት በኋላ የሚላክ መክፈቻ ቁልፍ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እናሳውቃለን፡
ተጨራቾች የጨረታ ማስከበሪያዉን online በመሙላት በተጨማሪ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በአካል ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
በጨረታዉ ላይ አለመግባባት ቢኖር በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጡ መስፈርቶች እና በፌዴራል መንግሥት የግዥ አፈፃፀም በመመሪያ ቁጥር 1073/2017 ዉሳኔ የሚሰጥ ይሆናል፡፡
ዩኒቨርሲቲዉ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
ተጨራቾች የጨረታ ማስከበሪያዉን online በመሙላት በተጨማሪ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በአካል ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
በጨረታዉ ላይ አለመግባባት ቢኖር በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጡ መስፈርቶች እና በፌዴራል መንግሥት የግዥ አፈፃፀም በመመሪያ ቁጥር 1073/2017 ዉሳኔ የሚሰጥ ይሆናል፡፡
ዩኒቨርሲቲዉ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
