Procurement of Medical Equipment and Supplies
Ethiopian Blood and Tissue Bank Service
Tender Information
| Title | Procurement of Medical Equipment and Supplies |
| Description | የህክምና መሳሪያዎችና አቅርቦቶች ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Blood and Tissue Bank Service |
| Reference No | EBTBS-NCB-G-0048-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-13 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-04-03 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Goma kuteba near to Ministry of Healthy, Room 2nd floor 216 room Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 932248160 Email: info@nbbs.gov.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 4070, Postal Code: 4070 |
FinancialQualification
- •ዓመታዊ አማካይ የሽያጭ ገቢ መጠን (turnover):
በተጫራቹ የሚቀርበው ዓመታዊ አማካይ የሽያጭ ገቢ መጠን (turnover) በጨረታ ሠነድ ላይ በተጠየቀው መሰረት ሲሆን፣
(Ref: 15.2) - •የጨረታ ዋጋ:
ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 12 በተገለጸው ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ መሠረት ሲሆን፣
(Ref: 12)
TechnicalQualification
- •ዋስትና (Warranty):
በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 25 በድርጅቱ የተሰጠ ዋስትና (Warranty)፣
(Ref: 1) - •የፍላጐት መግለጫ:
በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ የተሟላ የፍላጐት መግለጫ፣ የቴክኒክ ሀሳብና የአግባብነት መግለጫን በተዘጋጀው ቅፅ መሠረት ሲያቀርብ ሲቀር፣ እንደዚሁም የሚከተሉትን ወሳኝ ማስረጃዎች ካቀረበ
(Ref: 1) - •በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 5.5 መሰረት እንዳስፈላጊነቱ በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ
(Ref: 1)
ProfessionalQualification
- •ቁልፍ ሠራተኞች:
ተጫራቹ በአሁኑ ወቅት ቢያንስ ቁልፍ ሠራተኞች ያሉት
(Ref: 2)
LegalQualification
- •የታደሰ የንግድ ፈቃድ:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ሲቀርብ፣
(Ref: ww) - •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከሚመለከተው አካል ሲቀርብ፣
(Ref: 6) - •ዜግነት:
ተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካሟላ
(Ref: 1)
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
