Tender Detail

Tender Details

  • Company Dire Dawa University
  • Address Dire Dawa Ethiopia, Phone: +251987347711
  • Websitehttps://www.ddu.edu.et/
  • Deadline18 Apr 2026, 9:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security90
  • opening date2026-04-18 09:30:00
  • Sector NonConsultancyServices

Lot 108 የሆቴል አገልግሎት ግዢ /በድሬዳዋ ከተማ ውስጥ ላሉ ሆቴሎች ብቻ /

Dire Dawa University


Tender Information

TitleLot 108 የሆቴል አገልግሎት ግዢ /በድሬዳዋ ከተማ ውስጥ ላሉ ሆቴሎች ብቻ /
DescriptionProcurement of Hotel Service
Procuring EntityDire Dawa University
Reference NoDDU-NCB-NC-0087-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-04-18 09:00:00
Invitation Date2026-04-03 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Dire Dawa, Room 2nd floor Room.no 4
Dire Dawa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 88865738
Email: hennyfisseha@gmail.co
Mailing Address:P.O. Box 1362, Postal Code: 3000

LegalQualification

  • •Nationality:

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    (Ref: 4.2)
  • •Conflict of Interest:

    No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

    (Ref: 4.3)
  • •Valid trade license or business organization registration certificate:

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •VAT registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.6)

Bid Security

Amount: 90 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank_Guarantee

Terms and Conditions

የጨረታ አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ አገልግሎቶን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ -የጨረታ ዋስትና (CPO) በአካል ማቅረብ ይጠበቅባችኋል::

- ተወዳዳሪ ድርጅቶች ለሚወዳዳሩበት የሆቴል አገልግሎት (የምግብና ሻይ ቡና ) ዝርዝር ሜኖ ከጨረታ ሰነዳችሁ ጋር አያይዛችሁ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡
 እንግዶችን ሆቴሉ በሚቆዩበት ጊዜ የግል ንብረታቸውን በአግባበ የሚጠብቅ፤
 ዩኒቨርሲቲው ለእንግዶቻችን የፈቀደውን አገልግሎት በተጠየቀው መሠረት የሚያቀርቡ፤
 የእንግዶቻችን ፍላጎት እንደተጠበቀ ሆኖ አስፈላጊ ሲሆን የምግብ አገልግሎት ጠዋተ ከ1፡00 ሰዓት በፊት እና ማታ እስከ 4፡30 ድረስ ለእንግዶቻችን ማቅረብ የሚችል፤
 የአገልግሎት መጓደሎች እና ሌሎች ቅሬታዎችን ስናቀርብ ፈጣን እርምት ለመውሰድ ዝገጁ መሆን ይጠበቅበታል፤
 በሆቴሉ የሰጡት የቁርስ፤ የምሳ እና የእራት አገልግሎቶች እንዲሁም ከአልኮል ነክ ነፃ የሆኑ ገበታ ላይ የሚቀርቡ መጠጦች እና ሻይ ቡና በበቂ አይነት እና ብዛት ማቅረብ ይጠበቅበታል፤
 ዩኒቨርሲቲው ለእንግዶች አገልግሎት ክፍያ የሚከፈለው በስማቸው አገልግሎት ለተፈቀደላቸው እና በተጠቀመበት አገልግሎት ብቻ ነው፤
 ሆቴሉ ክፍያ በሚጠይቅበት ወቅት ከዩኒቨርሲቲው የአገልግሎት ጥያቄ የቀረበባቸውን ቅፆች ዋና ቅጅዎች ለዩኒቨርስቲው ማቅረብ ይጠበቅበታል፤
 አገልግሎት በጠየቅን ጊዜ አማራጭ ለመፈለግ ያስችለን ዘንደ ዩኒቨርስቲው እና አሸናፊው ድርጅት የሚገባው ውል ለ1 (አንድ) አመት ብቻ የሚቆይ ይሆናል፡፡
Save Tender