Lot 64:- የሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | Lot 64:- የሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ |
| Description | Procurement of Electronics Equipment |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0564-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-17 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-04-07 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | mojo dry port, Room mojo customs branch office no 421 Modjo, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 222361314 Email: mojomra@mail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 353, Postal Code: - |
LegalQualification
- •conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2) - •BID Security:
Bid Security 100,000 birr CPO,Gauranty or የጨረታ ማስከበረያ ድጋፍ ደብዳቤ ከሆነ ካደራጀው መ/ቤት በላይ ኃላፊ ተፈርሞ ጨረታ ማስከበረያ ብር መጠን የተገለጸበትና እርጥብ ማህተም የተደገበት መሆን አለበት፡፡
(Ref: ITC) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2)
TechnicalQualification
- •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4) - •Warranty: WARRANTY FOR PHOTO COPY MACNINE & ID PRINTER MACHINE:- 1 YEAR WARRANTY FOR SCANNER:- 6 MONTHS. (Ref: ITB 35.4)
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Foreign Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Terms and Conditions
Tendering term of conditions.
1. የጨረታ ማስከበረያ Modjo Customs Branch Office/የሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሚል መሰራት ይኖርበታል፡፡
2. የጨረታ ማስከበረያ e-GP ሲስተሙ ላይ ስካን ተደርጎ መጫን/Attach/ ማድረግ ይኖርባችዋል፡፡
3. ለሚቀረቡ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ ላይ በተጠቀሰው ስፔስፊክሽን መሠረት መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
4. ተጫራቾች የባጅና መታወቂያ እና የፎቶ ኮፒ ማሽን ለማቅርብ የምትወደዳሩ ከሆናችሁ ዋጋውን ሲትሞሉ የስልጠና ወይም የቴክኒካል እርዳታ አገልግሎት፤ Installations service እና ሌሎች ወጪዎችን ከዕቃው ዋጋ ጋር አንድ ላይ ማካተት ይኖርባችዋል፡፡
5. የጨረታ ማስከበረያ ከጨረታ ከመከፈቱ ከ30 ደቂቃ በፊት ሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ግዥ ክፍል 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 421 ማስረከብ ይኖርባችዋል፡፡
6. የዕቃዉ ሳምፕል ተጨራች ድርጅት ባሉበት የሚታይ ስለሆነ መ/ቤት ቴክኒክ ኮሚቴ ለማይት ሲመጡ ሳምፕሉን ማሳያት ይጠበቅባቸዋል ሆኖ ግን ሳምፕል ያላሳዬ ተጫራች ውድቅ ይደረጋል፡፡
7. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት ላይ የተደራጁ ድርጅቶች ከሆናችሁ የጨረታ ማስከበረያ ድጋፍ ደብዳቤ ከሆነ ካደራጀው መ/ቤት በላይ ኃላፊ ተፈርሞ ጨረታ ማስከበረያ ብር መጠን የተገለጸበትና እርጥብ ማህተም የተደገበት መሆን አለበት፡፡
8. አሸናፊ ድርጅት ዕቃዎችን ማስረከቢያ ቦታ ሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ይሆናል፡፡
9. ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
