የአዳራሽ ማስዋብያ ዕቃዎች(Hall decoration items)
Addis Ababa Road Authority
Tender Information
| Title | የአዳራሽ ማስዋብያ ዕቃዎች(Hall decoration items) |
| Description | የቢሮ እቃዎች ግዥ |
| Procuring Entity | Addis Ababa Road Authority |
| Reference No | AACRA-NCB-G-0091-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-17 16:00:00 |
| Invitation Date | 2026-04-07 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | SAREBET AT PUSHICIN Roundabout, Room first Floor /Room 105 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 011372417 Email: Aacra@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 9206, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •ዜግነት:
ተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካላሟላ፣
(Ref: 4.2) - •የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣
(Ref: 4.1 ) - •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (iii) ) - •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (ii)) - •የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት :
ተጫራቾች በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በተጠቀሰው መሠረት ህጋዊነታቸው ቀጣይነት ያለው መሆኑን የሚያሳዩ ማስረጃዎችን ለግዥ ፈፃሚው አካል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡
(Ref: 4.6 (ሐ)) - •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (i) ) - •የጨረታ ማስከበሪያ:
አንድ መቶ ሸህ ብር መጠን ያለው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ/በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ስካን በማድረግ ከመጨረታ ዶክመንታችሁ ጋር ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡
· ኦርጅናል የጨረታ ማስከበሪያውን ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ሳርቤት በሚገኘው አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 105 ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
(Ref: 4.8) - •የግብር ከፋይ :
የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ ማስገባት ይኖርባችኋል፡
(Ref: 4.8)
FinancialQualification
- •የመጫረቻ ገንዘብ :
ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣
(Ref: 13)
TechnicalQualification
- • የቴክኒክ ብቃት:
ተጫራቹ የሚያቀርበው የዕቃው የቴክኒክ ብቃት በባለስልጣን መ/ቤቱ የቴክኒክ ፍላጎት መግለጫ (Specification) /በናሙናው መሰረት/ መሆን ይኖርበታል፡፡
(Ref: 37.4) - •ናሙናን በተመለከተ:
ተጫራቾች ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ጨረታው ከመከፈቱ አንድ ቀን በፊት እስከ 11 ፡00 ሰአት ባለው ጊዜ ውስጥ ሳርቤት በሚገኘው አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ዋና መስሪያ ቤት1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 105 እየመጣችሁ የዕቃዎቹን ሳምፕል ማየት ይኖርበታል ፡፡
(Ref: 4.8)
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
