Tender Detail

Tender Details

  • Company Gambella University
  • Address newland, gambella, Ethiopia, Phone: +251924810586
  • Website
  • Deadline06 Jun 2026, 11:58 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector Equipment , Office Equipment

Procurement of ICT Equipment

Gambella University


Tender Information

TitleProcurement of ICT Equipment
DescriptionProcurement of colour printer for office purpose
Procuring EntityGambella University
Reference NoGU-NCB-G-0018-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-06-06 11:58:00
Invitation Date2026-06-22 09:07:15
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:Gambella Town - Dalkoch primary school-Gambella University, Room GR-R-010
Gambella, Ethiopia, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 917527138
Email: addisuabebe2012@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 126, Postal Code: 0000

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ
 ንብረቱን ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ መጋዘን ድረስ አጓጉዘው የሚያስረክቡ መሆኑ ይታወቅ፡፡
 ህጋዊነቱን ለማረጋገጥ ይረዳን ዘንድ ለጨረታው የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎ እንዳለ ሆኖ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ኦርጅናሉን በጋምቤላ ዩንቨርሲቲ በአዲሱ ግቢ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር GF-R-010 ድረስ በአካል ማቅረብ አለበት፡፡
 ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መስፈርቱ እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡
 ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
 ተጫራቾች በአነስተኛና ጥቃቅን የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ካደራጃቸው አካል የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን በሲስተሙ ላይ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን ተጠቅሶ ዋስትናውን የሚወስድ መሆኑን የሚገልጽ በአደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡እንዲሁም ከማህበራት ማደራጃ የተደራጁበትን ሠርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 ማንኛውም ተጫራች ጨረታው በተዘጋ 1:00 /አንድ ሰዓት ውስጥ የመክፈቻ ሚስጥር ቁጥር በሲስተሙ ብቻ መላክ የሚኖርበት ሲሆን ቁልፉን ያላከ ተጫራች የጨረታ ሰነዱ ሳይከፈት ቀርቶ የላኩትን ብቻ የምናስተናግድ እና ግምገማው የሚከናወን ይሆናል፡፡
 ለመወዳደር የሚቀርቡ ሰነዶች በሙሉ ህጋወነታቸው የተረጋገጠ መሆን ይኖርበታል፡፡
 የትኛውንም ቅሬታም ሆነ ማብራርያ የምናስተናግደው በኢጂፒ ሲስተም ብቻ መሆኑን ኢናሳውቃለን፡፡
 ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender