ፕለይዉድ
Addis Ababa Road Authority
Tender Information
| Title | ፕለይዉድ |
| Description | የግንባታ እቃዎች ግዥ |
| Procuring Entity | Addis Ababa Road Authority |
| Reference No | AACRA-NCB-G-0111-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-18 11:00:00 |
| Invitation Date | 2026-04-08 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | pushkin, Room 1st floor room number 105 Adiss abeba, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113722815 Email: Aacra@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 9206, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •ዜግነት:
ተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካላሟላ፣
(Ref: 4.2) - •የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣
(Ref: 4.1 ) - •በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ ተጫራች ከሆነ፣
(Ref: 4.4) - •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (iii) ) - •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (ii)) - •የጥቅም ግጭት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣
(Ref: 4.3) - •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ 2018 ዓ.ም የታደሰ
(Ref: 4.6 (ለ) (i) ) - •የጨረታ ማስከበሪያ:
400‚000 ብር መጠን ያለዉ የጨረታ ማስከበሪያ ስካን በማድረግ ከመጫረቻ ዶክመንታችሁ ጋር ማስገባት ይኖርባችኋል::
ኦርጂናል የጨረታ ማስከበሪያዉን ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ሳርቤት በሚገኘዉ የባለስልጣን መ/ቤቱ ዋና መስሪያቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 105 ማቅረብ ይጠበቅባችኋል:
(Ref: 4.6) - •የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ሐ))
FinancialQualification
- •የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ :
ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣
(Ref: 37.5 (መ)) - •የመጫረቻ ገንዘብ :
ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣
(Ref: 13)
TechnicalQualification
- •መልካም አፈፃፀም:
ከዚህ በፊት ከባለስልጣን መ/ቤቱ ጋር ዉል ከነበረዉ እንከን የሌለዉ የስራ አፈፃፀም መኖር አለበ፡፡
(Ref: 4.8) - •የቴክኒክ መግለጫ:
በተቀመጠዉ የፍላጎት መግለጫ መሰረት ለማቅረብ በፅሁፍ መስማማታችሁን መግለፅ ይኖርባችኋል፡፡
(Ref: ክፍል 6) - •የማቅረቢያ ቦታ:
የማስረከቢያ ቦታ ጀርመን አደባባይ አካባቢ በሚገኘዉ የባለስልጣን መ/ቤቱ ዕቃ ግምጃ ቤት ወይም እንደ አስፈላጊነቱ ከዉል በኋላ በሚሰጥ ድልድል መሰረት በአዲስ አበባ ዉስጥ በሚገኙ የባለስልጣን መ/ቤቱ ፕሮጀክቶች ዕቃ ግምጃ ቤት፡፡
(Ref: ክፍል 6 ሐ) - •ናሙና: ዝቅተኛ ዋጋ በማቅረብ አሸናፊ የሆነዉ ድርጅት በባለስልጣን መ/ቤቱ ፍላጎት መሰረት መሆኑን ለማረጋገጥ አሸናፊነቱ ከተገለፀለት በኋላ ናሙና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ያቀረበዉ ናሙና በባለስልጣን መ/ቤቱ ፍላጎት መሰረት ካልሆነ በሌላ ጥራቱን በጠበቀ ናሙና የመቀየር ግዴታ አለበት፡፡በተመረጠለት ናሙና መሰረት አጠቃላይ የተፈለገዉን እቃ አቅርቦ ማጠናቀቅ የኖርበታል፡፡ (Ref: 18)
Bid Security
Amount: 400000 ETB
SME Bid Security Form: CPO, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
