Procurement Of Building And Maintenance Material / የግንባታ እና የጥገና እቃዎች ግዥ /
Livestock Development Institute
Tender Information
| Title | Procurement Of Building And Maintenance Material / የግንባታ እና የጥገና እቃዎች ግዥ / |
| Description | Procurement of Construction Materials |
| Procuring Entity | Livestock Development Institute |
| Reference No | LDI-NCB-G-0110-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-18 14:00:00 |
| Invitation Date | 2026-04-08 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | addis abeba kality ROD, Room 003 Akakiy Kality sub city, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 938921061 Email: mameabate321@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 22692, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •Valid business license :
"Not having been debarred by decision of the Public Procurement Agency from participating in public procurements for breach of its obligation under previous contracts in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)
(Ref: 4.6(b)(i))
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, CPO, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Terms and Conditions
1.ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ሲ.ፒ .ኦ በአካል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
2.ማንኛውም ተጫራች በጨረታ መክፈቻ ዕለት የጨረታ መክፍቻ ቁልፍ መላክ ይኖርበታል ነገር ግን መክፈቻ ቁልፍ ሳይልኩ ቀርተው ጨረታው ሳይከፈት ቢቀር መ/ቤቱ ሃላፊነቱን አይውስድም፡።
3. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፊትን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ኢንስቲትዩቱ ድረስ ማቅረብ አለበት
4. ሁሉም ተጫራች ለሚወዳደሩበት እቃ ሁሉ ደረጃውን በጠበቀ ጥራት ባለው እቃ ዋጋ መስጠጥ አለባቸው
5. አሸናፊ ድርጅቶች የምታቀርቡት ህጋዊ ደረሰኝ ካሽሬጅስተር መሆን አለበት ነገር ግን የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ ከሆነ ለምን ካሽሬጅስተር እንዳልተጠቀማችሁ የሚገልፅ ህጋዊ ደብዳቤ እና QR code ያለበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የታተመ የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ እንድትጠቀሙ ፈቃድ የተሰጠበትን ከገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ ግዴታ ነው፡:
ማሳሰቢያ ፡-መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ/በከፊል/ የመሰረዝ መብቱ ይጠበቃል።