Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline21 Apr 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security70532
  • opening date2026-04-21 10:30:00
  • Sector Goods

LOT 0024 የወንዶችና የሴቶች ጫማ ግዥ ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት/Procurement of Male’s and female’s Shoes For F.D.R.E customs commission Moyale customs Branch office OB/NCB/PMFSH/2018/2026

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

TitleLOT 0024 የወንዶችና የሴቶች ጫማ ግዥ ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት/Procurement of Male’s and female’s Shoes For F.D.R.E customs commission Moyale customs Branch office OB/NCB/PMFSH/2018/2026
DescriptionProcurement of Uniforms
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0572-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-04-21 10:00:00
Invitation Date2026-04-11 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Next to commercial bank of ethiopia Gambo branch , Room moyale Customs branch office new building 2nd floor room 13
MOYALE, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 464441702
Email: moyaleccb.mgt@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 45, Postal Code: 45

TechnicalQualification

  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: ITB 35.4)
  • •Delivery and Completion Schedule:

    Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    (Ref: ITB 35.4)

LegalQualification

  • •Nationality:

    Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.

    (Ref: ITB 35.2)
  • •conflict of interest:

    Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid tax clearance certificate:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •VAT registration certificate:

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid business license:

    Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራት የሚያቀርቡት ማስከበሪያ ሰነዶች:

    በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

    (Ref: //)
  • •በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራት የሚያቀርቡት ማስከበሪያ ሰነዶች:

    3. በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡

    (Ref: //)
  • •በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራት የሚያቀርቡት ማስከበሪያ ሰነዶች1:

    በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡

    (Ref: //)
  • •bid security:

    The Bid Security is in accordance with ITB Clause 22

    (Ref: ITB Clause 22)

Bid Security

Amount: 70532 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Foreign Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

ግዥዉ የወንዶችና የሴቶች ጫማ ግዥ ሲሆን በተጠየቀዉ መግለጫ (SPECIFICATION) መሠረት መቅረብ አለበት፡፡እንዲሁም ተጫረቾች የሚወዳደሩበት የወንዶችና የሴቶች ጫማ ዓይነት የንግድ ምልክት/BRAND የመጥቀስ ግዴታ አለባቸዉ፡፡
ተጫረቾች ይህ ጨረታ ከወጠበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር በ6 (ስድስት) ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸዉ፡፡ ከተጠቀሰዉ ቀናት በኋላ የሚቀርብ ናሙና ተቀባይነት አያገኝም፡፡በተጨማሪም ናሙና እስከ ሞያሌ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በተጠቀሰዉ ቀናት ዉስጥ አምጥቶ ያላሳያ ድርጅት ወደ ቀጣይ ፋይናንሽያል ግምግማ አያልፍም፡፡
አሸናፊ የሚሆን ተጫረች እስከ ግዥ ፈጻሚ መስሪያ ቤት ንብረት ክፍል ገቢ እስከሚደረግ ድረስ ያለዉን ሙሉ ወጪ በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት(የማጓጓዣ፤የመጫኛ፤የማዉረጃ እና ሌሎች ዕቃዉን ከማስረከብ ጋር የተያያዙ የትኛዉንም ወጪዎች በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት፡፡
ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ግዥዉን በከፍልም ሆነ በሙሉ የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
Save Tender