Lot-60:- Procurement of car rent services for Mojo Customs branch Office
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | Lot-60:- Procurement of car rent services for Mojo Customs branch Office |
| Description | Procurement of Rent Service |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-NC-0557-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-25 11:00:00 |
| Invitation Date | 2026-04-13 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | mojo dry port, Room 4th floor no 421 Modjo, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 222361314 Email: mojomra@mail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 353, Postal Code: - |
LegalQualification
- •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Bid security:
Bid Security 50,000 BIRR CPO, Bank garunte or የጨረታ ማስከበረያ ድጋፍ ደብዳቤ ከሆነ ከአደራጀው መ/ቤት በላይ ኃላፊ ተፈርሞ ጨረታ ማስከበረያ ብር መጠን የተገለጸበትና እርጥብ ማህተም የተደገበት መሆን አለበት፡፡
(Ref: 4.6)
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
Tendering term of conditions.
1. የጨረታ ማስከበረያ Modjo Customs Branch Office/የሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሚል መሰራት ይኖርበታል፡፡
2. የጨረታ ማስከበረያ ከጨረታ ከመከፈቱ ከ30 ደቂቃ በፊት ሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ግዥ ክፍል 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 421 ማስረከብ ይኖርባችዋል፡፡
3. የጨረታ ማስከበረያ e-GP ሲስተሙ ላይ ስካን ተደርጎ መጫን/Attach/ ማድረግ ይኖርባችዋል፡፡
4. የጨረታ ማስከበሪያ በድጋፍ ደብዳቤ ከሆነ ካደራጀዉ መ/ቤት የገንዘቡ መጠን ተጠቅሶ እና በሚመለከተዉ የመስሪያ ቤቱ በበላይ አመራር ተፈርሞ መቅረብ አለበት፡፡ የገንዘቡ መጠን ያልተጠቀሰ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት አይኖረዉም፡፡
5. የሰርቪስ አገልግሎት ኪራይ ዋጋ መሙያ ቦታ በItem Specification ስር በBill of Material በተዘረዘሩት የመነሻ እና መድረሻ ቦታዎች በማየት መሙላት አለባችሁ፡፡
6. የሠራተኞች ማመላለሻ ሰርቪስ አገልግሎት ኪራይ ዋጋ በምትሞሉበት ጊዜ በጨረታዉ Specific Requirement ላይ attached በተደረገዉ pdf. የሰራተኞች ሰርቪስ ተሸከርካሪዎች መነሻ ቦታዎች/ፌርማታዎች መሠረት መሆን አለበት ፡፡
7. በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚሞሉት የሰርቪስ አገልግሎትኪራይ ዋጋዎች ጨረታን ያሸነፈዉ ድርጅት ከመ/ቤቱ ከተዋዋለበት ቀን ጀምሮ ለአንድ አመት ወይም ለ365 ቀናት የፀና ይሆናል ፡፡
8. የሚቀረቡት ተሸከርካሪዎች በመስሪያ ቤቱ የስራ ቀናት ሁሉ የሰርቪስ አገልግሎት ያለማቋረጥ ማከናወን የሚችሉ መሆን አለባቸዉ፡፡
9. የሚቀረቡ ተሸከርካሪዎች መ/ቤት ቴክኒክ ኮሚቴ ለማየት ሲመጡ ማሳያት ይጠበቅባቸዋል ሆኖ ግን ሳምፕል ያላሳዬ ተጫራች ውድቅ ይደረጋል፡፡
10. የሚቀረቡ ተሸከርካሪዎች ሰዉን የመጫን አቅማቸዉን የሚገልፅ ማረጋገጫ ማሳየት/ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
11. ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
