Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Revenue
  • Address , Phone: +251923766355
  • Website
  • Deadline26 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector Goods

ድሬዳዋ/ገ/ሚ/ቅ/ጽ/ቤት የብርድ ልብስና የሹራብ ጓንት ግዥ

Ministry of Revenue


Tender Information

Titleድሬዳዋ/ገ/ሚ/ቅ/ጽ/ቤት የብርድ ልብስና የሹራብ ጓንት ግዥ
Descriptionድሬዳዋ/ገ/ሚ/ቅ/ጽ/ቤት የብርድ ልብስና የሹራብ ጓንት ግዥ
Procuring EntityMinistry of Revenue
Reference NoMoR-NCB-G-1363-2018-PUR
Procurement MethodLimited
Submission Deadline2026-06-26 10:00:00
Invitation Date2026-06-22 16:16:04
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:minstry of revenue dire dawa branch office kalid building Infront of etio telecom eastern region, Room 302
diredawa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 915736351
Email: nanashowadefris2015@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 8536, Postal Code: 00

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት አቅርቦት በዘርፉ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ አሸናፊ የሆነው ተጫራች አቅርቦቱን ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን እቃው በባለሙያዎች ተፈትሾ በመስፈርቱ መሰረት መሆኑ ሲረጋገጥ ገቢ የሚደረግ መሆኑን ማወቅ ይጠበቅበታል፡፡
በጉዞ ወቅት ለሚያጋጥም ችግር ወይም የተሰበረ ፣ የጎደለ፣ ያገለገለ ወይም ከመሰፈርት ውጪ የሆነ አቅርቦቶች አሸናፊው ድርጅት በራሱ ወጪ ተመላሽ በማድረግ ትክክለኛውን አቅርቦት መቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
አሸናፊው ድርጅት አቅርቦቱን ተቋሙ ባቋቋመው ኮሚቴ ተገምግሞ ትክክለኛነቱን አረጋግጦ ማስረከብ ይጠበቅበታል ፡፡ መስፈርቱን ካላሟላ አቅርቦቱን በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡
አሸናፊው ድርጅት አቅርቡቱን ድሬደዋ ገቢዎች ሚኒስቴር ግቢ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅበታል ሲወዳደርም ይህን ታሳቢ አድርጎ መወዳደር ይጠበቅበታል፡፡

Save Tender