Tender Detail

Tender Details

  • Company Debre Birhan University
  • Address , Phone: +251912907452
  • Website
  • Deadline29 Apr 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security85000
  • opening date2026-04-29 10:30:00
  • Sector Goods

በርበሬ መፍጨት፤ሽሮ መፍጨት፤የተለያዩ ጥራጥሬዎችን መከካት እና ጤፍ መፍጨት አገልግሎት ግዥ 2018 ዓ/ም

Debre Birhan University


Tender Information

Titleበርበሬ መፍጨት፤ሽሮ መፍጨት፤የተለያዩ ጥራጥሬዎችን መከካት እና ጤፍ መፍጨት አገልግሎት ግዥ 2018 ዓ/ም
DescriptionProcurement of Catering Services
Procuring EntityDebre Birhan University
Reference NoDBU-NCB-G-0078-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-04-29 10:00:00
Invitation Date2026-04-14 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:DBU, Room G-17
Debre Berhan/ North Shewa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116375879
Email: ppmd@dbu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 445, Postal Code: 445

LegalQualification

  • •Valid tax clearance certificate (Domestic Bidder) :

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause4.6(b)(iii)

    (Ref: 4.6(b)(iii))
  • •VAT registration certificate (Domestic Bidder):

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.(b)(ii)

    (Ref: 4. 6(b)(ii))

Bid Security

Amount: 85000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ
 ከመብራት ፍጆታ በስተቀር ለስራው የሚያስፈልጉ ማንኛውንም የጥገና መለዋወጫ፣ ባለሙያ፣የጉልበት ሰራተኛ እና ለስራው የሚያስፈልጉ ተያያዥ ወጪዎችን አሸናፊው ድርጅት የአገልግሎት ወጪውን በራሱ ችሎ የሚሰራ መሆኑ ይታወቅ፡፡
 ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መግለጫው/spesfication/ መሰረት በጥንቃቄ መሞላት አለበት፡፡
 ህጋዊነቱን ለማረጋገጥ ይረዳን ዘንድ ለጨረታው የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎ እንዳለ ሆኖ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ ኦርጅናሉን ዩንቨርሲቲው ግዥ ክፍል ቢሮ ቁ. -17 ድረስ ተጫራቹ ማቅረብ አለበት፡፡
 የአገልግሎት ግዥው በጨረታ ሰነዱ የተገለፀው መጠን ሊጨምርም ሊቀንስም የሚችል መሆኑ ይታወቅ ፡፡
 በጨረታ ተዳዳሪ ድርጅት ሆኖ አሸናፊው ድርጅት የሁለት ዓመት ውል የሚገባ መሆን አለበት ፡፡
 ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
 ተጫራቾች በአነስተኛና ጥቃቅን የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ካደራጃቸው አካል የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን በሲስተሙ ላይ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን ተጠቅሶ ዋስትናውን የሚወስድ መሆኑን የሚገልጽ በአደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender