Procurement of ICT Equipment
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | Procurement of ICT Equipment |
| Description | የSwitch ግዥ ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-1353-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-06-24 17:00:00 |
| Invitation Date | 2026-06-22 19:14:09 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ወደ ሳርስ በሚወስደው መንገድ ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ሀይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ, Room አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ወደ ሳርስ በሚወስደው መንገድ ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ሀይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ አዲስ አበባ, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 333155322 Email: resoursew@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ የስራ ንግድ ፍቃድ(Valid Trade license)
- •Vat Registration Certificate: የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት( Vat registration certificate)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
እቃውን ማስረከቢያ ቦታ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ከመስቀል አደባባይ ወደ ሳርስ መስመር ቁዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ግራውንድ ላይ ባለው መጋዘን ይሆናል፡፡
ክፍያ በተመለከተ አሸናፊ ተጫራች Switch ባለ 24 ፖርት ለማቅረብ ዋጋ የሰጠበትን አይነት በትክክል በጨረታ ሰነዱ ላይ በወጣው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ማስረከቡ በመ/ቤቱ በመረጃ ቴክኖሎጂ ድጋፍ ቡድን በኩል እንደተረጋገጠ ወዲያውኑ ክፍያ ይፈጸማል፡፡
የተፈለገውን Switch ባለ 24 ፖርት የሚችሉ ተጫራቾች ብቻ መሳተፍ አለባቸው ይህ ባይሆን አሸናፊ የሆነ ተጫራች ማቅረብ ካልቻለ የመንግስት ኤሌክትሮኒክ ግዥ ለሚያስተዳደርው መንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ሪፖርት የሚደረግ በመሆኑ ለማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ብቻ እንዲሳተፉ ተጋብዞል፡፡
መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡